የእጅጋየሁ ሺባባው (ጂጂ) «ዓድዋ» የተሰኘ ሙዚቃ ወደኋላ እየመለሰ ደግሞ ወደፊት እያደረሰ፤ ወዲህ ዛሬንም ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። የሙዚቃው ግጥም እያንዳንዱ ቃል ሕይወት እንዳለው ሆኖ ይናገረናል። ከዚሁ ሙዚቃ ግጥም መካከል፤ «…ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን... Read more »
በሕትመት ጋዜጠኝነት ከ18 ዓመት በላይ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ ነው። በአሁኑ ሰዓት ከመደበኛ ሙያው በተጨማሪ ለተለያዩ ድርጅቶች በሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ በአማካሪነት በመሥራት ይታወቃል። ከጵሑፉ ጋር በተያያዘ ጰሐፊውን ማግኘት ከፈለጉ የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ።... Read more »
አራት ኪሎ ከቡና ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ ስምንት ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው እማማ ግምጃ ሮባ ቤት ተገኝቻለሁ። እማማ ግምጃ ከተፈጥሮ ጋር ሙግት የገጠሙ አዛውንት በመሆናቸው መምሸትና መንጋቱን አይለዩትም፤ ቢለዩትም ከቁብ አይቆጥሩትም።... Read more »
ባለፈው ሳምንት ያስተዋውቅናችሁ መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ለመግቢያ እንዲሆናችሁ በአጠቃላይ የጤና ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ መስጠትን መርጠዋል። ከሰጡት ማብራሪያም ሆነ በአጠቃላይ የጤና ችግሮቻችሁ ዙሪያ ለምታነሱት ጥያቄዎች ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅተዋል። መግቢያቸውን እነሆ!... Read more »
በአንድ የስራ አጋጣሚ በአማራ ክልል በሚገኘው የላልይበላ ከተማ ተገኝቻለሁ። ከተማዋ ስያሜዋን ያገኘችው በመሰረታትና ፍልፍል አብያተ ክርስትያናቱን ባነፃቸው ቅዱስ ላሊበላ ነው። የቀደመ ስሟ ሮሃ ይባላል። በትክክለኛው አጻጻፍ «ላል ይበላ» ሲሆን ቃሉ በአገውኛ «ማር... Read more »
የአድዋ ድል የጥቁር ህዝቦችና የመላው አፍሪካ ኩራት ነው። ከዛሬ አንድ መቶ ሀያሶስት ዓመታት በፊት ፋሺስቱ የኢጣሊያ ጦር ባህር ተሻግሮ፣ ድንበር ጥሶ በመጣ ጊዜ ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ለወሬ በማይመች መልኩ ውርደትን አከናንበው ሸኝተውታል። ባልዘመነ... Read more »
የ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በለውጥ ላይ ነው። ለውጡን ለማስቀጠል የሚያስችል አስተሳሰብ መፍጠርን ተቀዳሚ ዓላማው አድርጓል። ይህን ተከትሎም ለሰራተኞቹ አነቃቄ ሃሳቦችን ሊመግብ መጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁን በእንግድነት ጋብዟቸው ነበር። ባለፈው ሳምንት በክፍል አንድ... Read more »
ቅድመ ታሪክ ልጅነቱን እንደ ዕድሜ እኩዮቹ አላሳለፈም። ገና የአንድ ዓመት ህጻን ሳለ ወላጅ አባቱን በሞት ተነጥቋል። የዛኔ የቤተሰቡ ህልውና አደጋ ላይ ወደቀ። በቂ ገቢ ያልነበራቸው እናት የሙት ልጆችን በወጉ ለማሳደግ አቅም አነሳቸው።... Read more »

በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ ለመላው አፍሪካውያንና ለዓለም ነጻነት ወዳድ ሕዝቦች ሁሉ በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት ለምናከብረው ለ123ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል... Read more »

ወይዘሮ በላይነሽ ኤልያስን በለገጣፎ- ለገዳዲ ዳሊ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በተጣለ ድንኳን ውስጥ ናቸው። የሁለት ዓመት ልጃቸውን አቅፈው እንባቸው በጉንጮቻቸው እያፈሰሱ ብሶታቸውን ይናገራሉ። <<የትወደቅሸ፣ ልጆችሽስ በምን ሁኔታ ላይ ናቸው>> ብሎ የጠየቀና አንድም... Read more »