የትራፊክ አደጋና የጤና ባለሙያዎች

ሁሌም ንቁና ዝግጁ ነው። በየትኛውም አጋጣሚ ስለማንነቱ ዘንግቶ አያውቅም። ልክ እንደገንዘብ ቦርሳውና የእጅ ስልኩ ሁሉ የሙያ መገልገያው ከኪሱ አይለይም። እሱ ባለሙያ ነው። በደረሰበት ሁሉ ግዴታውን የሚፈጽም የጤና ባለሙያ። ይህ ይሆን ዘንድም የተቀበለው... Read more »

የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሲታወሱ

ሕይወት ለሁሉም፤ ለየአንዳንዱ አንዲት ናት። በዚህች ሕይወት ተሻግረው ከማይመልሰው ወዲያኛው ዓለም ያቀኑባት ታኅሳስ ወር፤ ከምድር ሰዎች መካከል እንደ አንዱ የሆኑባት የልደታቸውን ቀን የያዘችም ናት፤ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ። ታኅሳስ 19 ቀን 1917ዓ.ም... Read more »

የአዝማሪ ጋብቻ

የሙዚቃ ጥበብ ለወሎ ማህበረሰብ ልዩ መገለጫው ነው ማለት ይቻላል፡፡ ወሎ በአዝማሪዎቿና የሙዚቃ ቅኝቶች መገኛነት ትታወቃለች። ከአራቱ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቅኝቶች መካከል አምባሰልና ባቲ ወሎ በሚገኙ ቦታዎች ስም የተሰየሙ ናቸው፡፡ ትዝታ ቅኝት የቀድሞ ስሙ... Read more »

ባና እና በርኖስ -የመንዞች ባህላዊ ልብስ

ባና ወይም ዝተትና በርኖስ የመንዝና የመንዞች ጥንታዊና ባህላዊ ልብስ ነው። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን እና ክቡር አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግስት... Read more »

እንደገና! -ለብሔራዊ ቴአትር ቤት «ብሔራዊነት»

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ከተመሠረተ ስድሳ ሶስት ዓመታትን ቆጥሯል/አስቆጥሯል። በነዛ የጎልማሳ እድሜ በደረሱ ዓመታት ውስጥ እልፍ ስኬታማ ተግባራትን እንዲሁም እጥፍ ተግዳሮቶችና ፈተናዎችን አልፏል። ይህን እውነት ለመረዳት በጥበባዊ ሥራ ላይ ያለውን ፈተና መመልከትና ማወቅ... Read more »

የአንጋፋው ዩኒቨርሲቲ የስኬት ጉዞ

ከአንጋፋ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ እንደመሆኑ ራሱን በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም፣ በአፍሪካም ታላቅና በዓለምም ታዋቂ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል፡፡ በመማር ማስተማር ሥራው እያከናወነ ባለው ተግባርም እስካሁን ካፈራቸው በርካታ ሙያተኞች ባሻገር በአሁኑ ወቅት 42ሺ500 ተማሪዎችን በተለያዩ መርሃግብሮች... Read more »

ውብሸት ወርቃለማሁ -የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ፈርቀዳጅ

አንጋፋ የማስታወቂያ ባለሙያ እና የመድረክ መሪ ናቸው። ለእንግድነት ከተጠሩ በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት የተዋበው ነጭ ልብስ ያዘወትራሉ፤ ከዚያም አጠር ካለው ቁመናቸው ጋር የሚሄድ ካባ በላዩ ላይ ይደርቡበታል። በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የሚተላለፉ የማስተወቂያ... Read more »

ሸማኔው እና ዕጣ ፈንታው

ሠላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ላለፉት ጥቂት ሳምንታት አልተገናኘንም ነበር። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል። መቼም በእናንተ በኩል የትምህርት ወቅቱ ከወትሮው በተለየ መልኩ ጠንከር እንደሚል እና የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ፈተና እየተቃረበ እንደመጣ... Read more »

የሂሳብ ትምህርት «ንግስቶች»

‹‹ሴቶች የሂሳብ እና የሳይንስ ትምህርትን አይችሉትም፣ አይወዱትም ፣ወደ ዘርፉም አይገቡም›› እየተባለ ሲነገር ይደመጣል፡፡ ይህም ሴቶች ልጆች የሂሳብ እና የሳይንስ ትምህርቱ ፍላጎትና ችሎታው ቢኖራቸውም ዘርፉን እየሸሹት እና እየራቁት እንዲሄዱ ተጽዕኖ ሲያሳድር ቆይቷል። ይህንን... Read more »

አሜሪካ ተፀንሶ ኢትዮጵያ የተወለደ የፈጠራ ስራ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀደምት የስልጣኔ ስራዎቿ ዓለም ቢያውቃትም፤ እነዛን የስልጣኔ ሥራዎቿን ማስቀጠል ተስኗት ከስልጣኔ እና ከዕድገት በስተጀርባ ዳዴ እያለች ትገኛለች:: የዛሬ 30 እና 50 ዓመት ከሀገራችን በስልጣኔም በምጣኔ ሀብትም የበታች የነበሩት እንደእነ ቻይና፣... Read more »