ካንሰር በዓለማችን ገዳይ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች አንዱ መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረትም እጅግ ፈታኝ እየሆነ መጥቷል፡፡ ከዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ የካንሰር በሽታ በአሁኑ ወቅት ኤች አይ ቪ... Read more »
በ2000 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራውን የጀመረው የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት በሰባት ኮሌጆች ከሰባት ሺ አምስት መቶ በላይ ተማሪዎችን በመደበኛ መርሐ ግብር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ነው፡፡ ተቋሙ አምስት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን እንዲሁም በ38... Read more »
ጥበብ በሰዎች የሚፈጠር ሰዎችን የሚያንጽ ልዩ ሚስጥር ነው፡፡ የሰዎች ስልጣኔ፣ አኗኗርና ዘርፈ ብዙ የህይወት ልምድ ማሳያ መሳሪያም መሆኑ ይነገራል፡፡ ሀገር በቀል ጥበብ ሳይቀየጥ ለማህበረሰባዊ ጥቅም ሲውል ጥበቡ ያፈራው ማህበረሰብ ደርሶበት የነበረውን ስልጣኔ... Read more »
ቤተሰቦቻቸውን ለማገዝ ጨው፣ ዳቦቆሎና ሽንኩርት ይሸጡ ነበር። በተለያየ ጊዜ የባልትና ውጤቶችንም በማቅረብ ይታወቃሉ። ብዙ ጊዜ ኪሳራ ቢያጋጥማቸውም ተስፋ መቁረጥ የሚባልን አያውቁም። እንደውም በተደጋጋሚ ለምን ውጤታማ መሆን እንዳልቻሉ ራሳቸውን ይጠይቃሉ። «ይህ ያልተሳካልኝ፤ ሙከራዬ... Read more »
ዓይነተ ብዙ ቀለም የሚስተዋልባትና የተለያዩ ባህሎች ባለቤት የሆነችው አዲስ አበባ የኢትዮጵያን ባህል፣ወግ፣ልማድና ትውፊት ትወክላለች፡፡ ለዚያም ነው ‹‹አዲስ አበባ ትንሿ ኢትዮጵያ ናት›› ሲባል የምንሰማው፡፡ አዲስ አበባ የራሷ ባህል፣ ወግ እሴትና ታሪካዊ ቅርሶች የያዘች... Read more »
የሙገሳና የውዳሴ ቃል ግጥሞች የማህበረሰቡን የመኖሪያ ቦታዎች፣ የአርሶ አደሩን የዕለት ተዕለት ተግባርና ግለሰቦችን ያወሳሉ። እንዲሁም በአርሶ አደሩ ህይወት ትልቅ ሀብት የሆኑትን እንስሳት በማሞገስ፣ የማህበረሰቡን አስተሳሰብ፣ ህይወትና ማህበራዊ ግንኙነት ማሳየት ይችላሉ፡፡ ጎበዙን ገበሬ... Read more »
ባሳለፍነው ሳምንት ጥር 26 ቀን 2011ዓ.ም የአዲስ ዘመን ጋዜጣ እለተ ሰንበት እትም ላይ፤ ስለ ፊልም ፌስቲቫል አንስተን ነበር። የፊልም ፌስቲቫሎች ጉዳይ ርዕስ ከሆነ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የበርሊን፣ ካንስ እና ቬነስ ዓለምአቀፍ ፊልም... Read more »
አይለወጤው የእናት ፍቅር የሚጀምረው በምጥ ወቅት ነው ይባላል። ምጥ ለእናት ትልቅ ፈተና፤ ትልቅ አይረሴ ትዝታ ነው። ታዲያ ጉዳዩ ትዝታ ብቻ ሆኖ አያልፍም አንዳንዴ አስፈላጊው እንክብካቤና ጥንቃቄ ካልተደረገ ከደም መፍሰስ ጋር በተያያዘ እናትንም... Read more »
አቶ ረዘመ ካህሳይ ይባላሉ፡፡ተወልደው ያደጉት በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ነው፡፡ ትውልድና እድገታቸው በአክሱም ቢሆንም የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በካቴድራል ሥላሴ ፣የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞው... Read more »
አካል ጉዳት ማለት ከመጠሪያው መረዳት እንደሚቻለው በሰዎች አዕምሮ ወይም አካል ላይ፤ አንዳንዴም በሁለቱም ላይ በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሠራሽ አደጋ ምክንያት የሚከሰት ነው። የአካል ጉዳት የሰውነት ተግባርና መዋቅር ላይ ችግር ሲያጋጥም የሚከሰት በመሆኑ... Read more »