የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፉ በአገሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ የማይተካ ሚና ያላቸውን የሰው ኃይልና ቴክኖሎጂን በማውጣት ትልቅ ኃላፊነት የተጣለበት ነው። ይሄን ኃላፊነት ለመወጣትም ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ ወደሥራ የገባ ሲሆን፤ በሚፈለገው ልክ ባይሆንም... Read more »
ልጅነት ሲታወስ የተወለዱት በቀድሞ አጠራሩ ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ነቀምት አውራጃ ነቀምት ከተማ ልዩ ሰሙ ሆስፒታል በሚባል ሰፈር ነው። የመምህራን ልጅ እንደሆኑ የሚናገሩት ዶክተር ገመቺስ ከወላጅ እናታቸው ጌጤ ወዬሳና ከወላጅ አባታቸው አቶ ማሞ... Read more »
ኢትዮጵያዊ ማህበረሰባዊ እሴቶቻችን፣ የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ፣ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው። ለግል ችግራችን ትልቅ መፍትሔ የሚሆኑ፣ የእርስ በእርስ ግጭትን በዘላቂነት አጥፍተው መፍትሔ የሚያስገኙ በርካታ እሴቶች አሉን። ይሄ ባህላዊ እሴታችን... Read more »
እንደ መግቢያ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ የፊልም ተመልካች ሁሉ ቃል አውጥቶ እንደልቡ የሚዘልፈውና የሚናገረው ዘርፍ ነው። በብዛት ለእይታ ከሚቀርቡት ፊልሞች መካከልም አንድ ሁለቱን አይቶ በአገሪቱ የፊልም ዘርፍ ተስፋ የቆረጠና ዳግም ላለማየት የማለ አይጠፋም።... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ሰሞኑን በተከታታይ አስተማሪ ተረቶችን፣ አንዳንድ እውነታዎችን ስናቀርብላችሁ ቆይተናል። ዛሬም እንደተለመደው ስለእንስሳት አንዳንድ እውነታዎችን በጥቂቱ ይዘንላችሁ ብቅ ብለናል። እስከዛሬ እድሉን ላላገኛችሁ ልጆች የዛሬው መነሻ ይሁናችሁና በሚገባ አንብቡት። ነገር ግን አስተያየትና... Read more »
ልጆች! እንዴት ናችሁ? ትምህርት ቆንጆ ነው? መቼም ጥሩ ነው የሚል ምላሽ እንደምትሰጡ አስባለሁ። ምክንያቱም ጠንካራ አንባቢና ባለራዕዮች ስለሆናችሁ። ልጆች ጊዜው ትምህርታችሁን አጠናክራችሁ የምትማሩበት ነው አይደል? ከፈተና ተመልሳችሁ ቀጣዩን የትምህርት መንፈቅ ዓመት ጀምራችኋል።... Read more »
ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት። መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል።ይህ የህይወት እውነታ ነው። በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ። የህይወትን... Read more »
ወንዝ ተሻግሮ፣ ሀገር ቆርጦ፣ ከሩቅ ተጉዞ የሚመጣ የመርዶ መልዕክተኛ ብዙውን ጊዜ ለዓይን ያዝ ሲያደርግ ነው የሚደርሰው። ይህ ጥንት የነበረ ዛሬም ያለ ነው። «እንዲያው ናፍቃችሁኝ ከረማችሁና…»እያለ በድንገተኛ እንግድነቱ የተደናገጡትን ዘመዶች «በእንዴት ሰነበታችሁ» የሚያረጋጋው... Read more »
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አወሮፕላን መከስከስ የሰማሁት ኢሲኤ አዳራሽ ውስጥ ስብሰባ ውስጥ ሆኜ ነበር። ባልደረባዬ በቢሾፍቱ አቅራቢያ አውሮፕላን ተከስክሶ ሰዎች ማለቃቸውን ሲያረዳኝ ድንጋጤው ክው አድርጎኛል። እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »
• የመጽሐፉ ስም፡- ግንቦት 7 – ኢትዮጵያ፡ እኮ ምን? እንዴት? • ደራሲ፡- ክፍሉ ታደሰ • የገጽ ብዛት፡- 243 • ዋጋ፡- 160 ብር የታሪክ ጸሐፊው ፍስሐ ያዜ ‹‹የኢትዮጵያ የአምስት ሺህ ዓመት ታሪክ ከኖህ... Read more »