ልጆች ስለድል በዓል

ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርት ጥሩ ነው? ትምህርት ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገን ጥሩ ለማድረግ ያስፈልጋልና በርትታችሁ እየተማራችሁ እንደሆነ አልጠራጠርም። ታዲያ መማር ብቻ ሳይሆን ጎበዝ ተማሪ ሆኖ ጥሩ ውጤት ማምጣትም ይኖርባችኋል። ሀገራችንንም ከዘመኑ ጋር... Read more »

ኪነጥበብ  «የሰንበት ቀጠሮ» የግጥም በጃዝ ምሽት ዛሬ ይደረጋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ 75ኛ ዓመት ልደቱን ምክንያት በማድረግ ካዘጋጃቸው ክዋኔዎች መካከል ዛሬ «የሰንበት ቀጠሮ» የግጥም በጃዝ ምሽት ይካሄዳል። በኤጀንሲው ቅጥር ግቢ ውስጥ... Read more »

ቆሻሻ ወደ ጥቅም እየቀየሩ ሕይወታቸውን የሚያፈኩ ጀግኖች

እንደ መግቢያ ከአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ወደ ቦሌ ቡልቡላ በሚወስደው መንገድ ላይ ነኝ።200 ሜትር ዘቅዘቅ እንዳልኩኝ በረባዳው ሥፍራ የከተሙ ወጣቶች አገኘሁ።እነዚህ ወጣቶች ሁሉ ነገራቸው ትናንት እና ዛሬ በተለየ የንጽጽር መነፅር በልባቸው ውስጥ... Read more »

የልብ ድካም ከመከሰቱ በፊት የሚያውቁባቸው መንገዶች

በአሜሪካ ውስጥ በየ43ሰኮንዱ አንድ ሰው የልብ ድካም ያጋጥመዋል። ልብ ድካም ከሚያጋጥማቸው ሰዎች 15 በመቶ የሞት እድላቸው ከፍተኛ ነው። የልብ ድካም፡ ምንድን ነው? ለምን ይከሰታል? አንድ ሰው የልብ ድካም የሚያጋጥመው የደም ዝውውር በሚያግድ... Read more »

ሪህ

ሪህ(Gout) በመገጣጠሚያ ላይ በተለይ ደግሞ በእግር ትልቁ ጣት ላይ በድንገት የሚጀምር ከፍተኛ ህመም ስሜት፣እብጠትና መቅላት የሚመጣ የህመም አይነት ነው ፡፡ሪህ ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ላይ በብዛት የሚከሰት ቢሆንም ሴቶች ካረጡ በኋላ ለህመሙ ተጋላጭነታቸው... Read more »

‹‹ጠርዝ ላይ›› የምሁር ምክር

የመጽሐፉ ስም፡- ጠርዝ ላይ ደራሲ፡- ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ የሕትመት ዘመን፡- መጋቢት 2011 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 192 ዋጋ፡- 120 ብር ይህ መጽሐፍ የዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ነው። ከመጽሐፉ በፊት ደራሲውን መጥቀስ ለምን አስፈለገ? ሰው... Read more »

‹‹እኛ ለመለወጥ ካልተዘጋጀን … መሪ ቢቀያየር ለውጥ አይመጣም›› – ዑስታዝ አቡበከር አህመድ

ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሃ ግብር ላይ ከቀረቡ የአዕምሮ ምግብ ንግግሮች የመጋቢ ሐዲስ... Read more »

ሞክሼዎቹ

ሞቅ ካለው መናሃሪያ መሀል ማደጉ ልጅነቱን በወከባ እንዲያሳልፍ አድርጎታል። ለእሱ ግርግርና ጨኸት ብርቁ ሆኖ አያውቅም። ከመኪኖች መግባትና መውጣት ጋር የሰዎችን ማንነት ጭምር ጠንቅቆ ያውቃል። ኪሱ በሌብነት የሚዳሰሰው፣ ተዘረፍኩ ብሎ የሚጮኸው፣ በስራ የሚሮጥና... Read more »

«ወጣቱን ወደ ስራ ማሰማራት ካልቻልን የተፈጥሮ ሂደትን እናዛባለን» – ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ

እትብታቸው በጥንታዊቷ ሐረር ከተማ ትልቁ ገበያ እየተባለ በሚጠራው አካበቢ ነው የተቀበረው። ውልደታቸው ከሐረሪ ቢሆንም ቅሉ ያደጉትም ሆነ እስከ እርጃና ዘመናቸው የኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በወሰን ሰገድና... Read more »

የምሽቱን ጨለማ በቀኗ ፀሐይ

አፍሪካ ካሏት አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊየን ህዝቦች የሚበዙት የገጠር ነዋሪ ናቸው፡፡ በገጠር ነዋሪ ከሆኑት ህዝቦች ውስጥ 218 ሚሊየኑ በፍጹም ድህነት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ስድስት መቶ ሚሊየን ያህሉ ደግሞ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አያገኙም፡፡ በአፍሪካ... Read more »