አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »
አካል ጉዳተኞች ከሌሎች የህብረተሰብ ክፍል እኩል በሁለንተናዊ መልኩ ተጠቃሚ የመሆን መብት አላቸው። ለዚህ አስቻይ ሁኔታዎች መመቻቸት እንዳለባቸው በዓለም አቀፍም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ ባሉ ድንጋጌዎች ውስጥ ተቀምጧል:: አካል ጉዳተኞች ስለመብቶቻቸው የመሟገትና ጥቅማቸውን... Read more »
ዓለም በርካታ ቴክኖሎጂዎችን አስተዋውቃናለች። ሰዎች የሚገለገሉባቸው፣ ሕይወታቸውን የሚያቀሉባቸው ፣ አጃኢብ የሚያሰኟቸው ቴክኖሎ ጂዎች በቅርበት ማየት ችለናል። ከእነዚህም መካከል አንዱ የሆነውን የእጅ ተንቀሳቃሽ ስልክ እንደ ምሳሌ ማንሳት ይቻላል። ሰዎች ቀደም ባሉት ዘመናት አጠገባቸው... Read more »
ተማሪው “ተማር ልጄ” የሚለውን የወላጅ ምክር ተግባራዊ አድርጎ ላለፉት በርካታ ዓመታት ተማሪ ሆኗል:: በሂደቱም ፊደል ቆጥሯል፤ ሆኖም የትምህርት ሥርዓታችን አስተማሪ መናገር ተማሪ ማድመጥ ላይ ተወስኖ ቆይቷል:: በዚህም አብዛኛው ተማሪ ችግሮችን ከመለየትና ከመዘርዘር... Read more »
የስምንተኛ ክፍል ትምህርታቸውን አቋርጠው ነው ገና በ17 ዓመታቸው ወደ ውትድርና የተቀላቀሉት። ውትድርናን ተቀላቅለው ሥልጠናቸውን ሳያጠናቅቁ የሶማሊያ ጦር ኢትዮጵያን በመውረሩ የታጠቅ ጦርን ለማሰልጠን ከሰልጣኝነት ወደ አሰልጣኝነት ተሸጋገሩ ። ከጦር መሪዎች ጋር በመሆን የሀገርን... Read more »
ልጅነትን በትውስታ… ልጅነቷን ስታስታውስ አስቀድሞ ውል የሚላት የድህነቷ ታሪክ ነው:: ድህነት አንገት ያስደፋል፣ ከሰው በታች ያውላል:: እሷም ብትሆን ስለቤተሰቡ የከፋ ኑሮ ስትናገር አንዳች ስሜት ይይዛታል:: ችግሩ ቢያልፍም ትዝታውን የምታወሳው ያለአንዳች እፍረት አፏን... Read more »
አስተውላችሁ ከሆነ ሀገራት ከባድ ሩጫ ላይ ናቸው። የኢንተርኔት ፍጥነትን ለማሳደግ ‹‹ፎር ጂ›› እና ‹‹ፋይፍ ጂ›› ይላሉ፡፡ ለምን ይመስላችኋል? የኢንተርኔት ፍጥነት በጨመረ ቁጥር መረጃዎችን በፍጥነት ለመቀያየር ስለሚያስችላቸው ነው፡፡ መረጃዎች በፍጥነት በተቀያየሩ ቁጥር ደግሞ... Read more »
በዓለም የመጀመሪያው የዓይን ባንክ አገልግሎት ከተቋቋመ 80 ዓመት እንደሞላው ይነገራል፡፡ የብሌን ንቅለ ተከላ በዓይን ሕክምና ተቋማት ከተጀመረ ግን ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ እንዳያስቆጠረ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የብሌን ንቅለ ተከላ መጀመረን ተከትሎ የተጀመረው የዓይን... Read more »
በሀገራችንም በተለይ በአዲስ አበባ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተስፋፋ መጥቷል፤ የዚህ አገልግሎት ሀገራዊ ፋይዳም እንዲሁ እያደገ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ይህን ልምድ ለክልሎች የማካፈል ሥራ እየተከናወነ ይገኛል። አገልግሎቱ የቆየውን የኢትዮጵያውያን የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባሕል ዳግም... Read more »
ወጣትነት ሰፊ ጊዜ ፣ በብዙዎች ዘንድ ተፈላጊነት፣ ብርቱ ጉልበት ብዙ ነገር መፍጠር የሚችል የነቃ አዕምሮ ያለበት ጊዜ ነው፡፡ ስኬትንም ሆነ ውጤታማነትን በዚህ አጓጊ የእድሜ ወቅት ላይ ለማግኘት እነዚህን በረከቶች መረዳት ያስፈልጋል ፡፡... Read more »