ከቅኝ ግዛት ማብቃያ ዋዜማ ጀምሮ አፍሪካውያን የራሳቸውን ዕጣ ፈንታ በራሳቸው ለመወሰን የሚያስችል የፓን አፍሪካኒዝም የፖለቲካ ኢኮኖሚ እሳቤ ፈጥረው ለተግባራዊነቱ ረጅም ርቀት ተጉዘዋል ። የነጻነት ትግሉን ያህል ውጤታማ ባይሆንም በየዘመኑ ለነበሩ እና ላሉ... Read more »
ከአዲስ ዓመት መግቢያ አንስቶ እስከ አሁን በሀገሪቱ በርካታ የአደባባይ በዓላት ተከብረዋል፤ እየተከበሩም ነው። በዚህም በርካታ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አዲስ ዓመታቸውን፣ ሌሎች ደግሞ የመስቀል ደመራ በዓልን በደማቅ ሥነ ሥርዓት አክብረዋል። እነዚህ በዓላት በአደባባይ... Read more »
የናይል ወንዝ ውሃ አጠቃቀምን ፍትሃዊ ለማድረግ እና በመካከላቸው ያለውን ትብብር ለማሳደግ የተፋሰሱ ሀገራት “የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማእቀፍ “ቀርፀው ለተግባራዊነቱ ለዓመታት ሲንቀሳቀቀሱ ቆይተዋል። ከብዙ ፈተናዎች እና ውጣ ውረዶች በኋላም ማዕቀፉ አሁን ላይ... Read more »
ከሽብርተኝነት እና ጽንፈኝነት ብዙ ዋጋ እያስከፈላቸው ከሚገኙ የዓለም ሕዝቦች በዋነኛነት ተጠቃሽ የሶማሊያ ሕዝብ ነው። የሕዝቡን ችግር ለመታደግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ርምጃዎች ቢወሰዱም ለዘለቄታው ችግሩን መፍታት አልተቻለም። ችግሩ ከሶማሊያ ውጪ ለአካባቢው ሀገራትም... Read more »
ኢትዮጵያውያን ለፍትሕ እና ለሉዓላዊነታቸው በየዘመኑ ብዙ ዋጋ በመክፈል ከሚታወቁ ጥቂት የዓለም ሀገራት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው። በዚህም ለዘመናት ሉዓላዊነታቸውን ማስከበር ችለዋል፤ ለብዙዎችም የፍትሕ እና የነፃነት ትግል ፋናወጊ፤ የአልገዛም ባይነት ተምሳሌት ሆነዋል። ረጅም... Read more »
ማንኛውም ለሀገርና ሕዝብ አስባለሁ፤ እሠራለሁ፤ አልያም እታገላለሁ የሚላ ኃይል፤ ከመናገር የተሻገረ በተግባር የሚገለጽና ሕዝባዊ ረብ ያለው ሥራን የማከናወን ልምምድ ሊኖረው ይገባል። ይሄ ባልሆነበትና ከሚነገር ሀቲት በተቃርኖ የሚገለጽ ድርጊት ባለቤት ሆኖ ግን ስለ... Read more »
እንደ ሀገር የምናከብራቸው ሃይማኖታዊ/መንፈሳዊ በዓላቶቻችን በአብዛኛው ሰላም፣ ፍቅር፣ ተስፋ እና አብሮነትን የሚሰብኩ ናቸው። እነዚህ እሴቶች የሰው ልጅን የእለት ተእለት ሕይወት ትርጉም ያለው በማድረግ ፤ ፍጥረታዊ ማንነቱ ከደመነፍሳዊነት የላቀ መሆኑን በተጨባጭ የሚያመላክቱ ናቸው።... Read more »
የመስቀል ደመራ በዓል በኢትዮጵያ በርካታ ሕዝብ ታድሞባቸው ከሚከናወኑ የአደባባይ በዓላት መካከል አንዱ ነው። በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ዝግጅት የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ደምቆና ተውቦ... Read more »
ተግባቦት በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ ወሳኝ ከሆኑት ጉዳዮች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። ተግባቦት የሰው ልጆች መልካም የሆነ ግንኙነት እንዲኖራቸው ከማስቻሉም በላይ ማኅበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮቻቸውንም ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመከወን የማይተካ... Read more »
በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ ተብለው ከተያዙት አምስቱ የምጣኔ ሀብቱ ዘርፎች መካከል አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ መሆኑ ይታወቃል። ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ያለበት ሁኔታም ይህንኑ ያመለክታል። ዘርፉ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ... Read more »