ኮንፈረንሶቹ የክልሉን ሕዝብ ከሰላም እጦት መታደግ የሚያስችሉ ስትራቴጂክ አቅሞች ናቸው!

በተለያዩ ጊዜያት እንደ ሀገር ያጋጠመን የሰላም እጦት በታሪካችን ባልተለመደ መልኩ ብዙ ዋጋ እንድንከፍል አስገድዶናል። የሀገርን ሕልውና አደጋ ውስጥ በመክተት ተመልሰን የግጭት አዙሪት ውስጥ እንድንገባ አድርጎናል። ለታሪካዊ ጠላቶችችን እና ለኛ በጎ ለማይመኙ የውጪ... Read more »

 የሃይማኖት ተቋማት ለሠላም መስፈን ከፍ ባለ የኃላፊነት መንፈስ ሊሠሩ ይገባል !

ሠላምን በማስፈን እና በማጽናት ሂደት ውስጥ የሃይማኖት ተቋማት የማይተካ አስተዋፅዖ አላቸው። ትውልዶችን በሞራልና በሥነ ምግባር በማነጽ ለራሳቸው፣ ለማኅበረሰባቸው እና ለሀገራቸው ሠላም አቅም በመሆን ሊያገለግሉ እንደሚችሉ በእጅጉ ይታመናል። ለዘመናት ሲሆን የነበረው እውነታም ይህንኑ... Read more »

የአየር መንገዱን ተቋማዊ ግዝፈት የሚያጎላ ተጨማሪ ስኬት!

የብሄራዊ ክብራችን መገለጫ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከከፍታ በላይ ከፍ ብሎ እየበረረ ያለ የሕዝብ እና የሀገር አለኝታ ነው። አየር መንገዱ አሁን ላይ በአፍሪካ ቀዳሚ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ከ100... Read more »

ከረሃብ ነፃ የሆነች ዓለምን ለመፍጠር የተባበረ ዓለም አቀፍ ምላሽ ይፈልጋል!

ረሀብ ዓለማችንን ክፉኛ ከሚፈታተኗት ችግሮች መካከል የሚጠቀስ ነው ። ችግሩ በድሀና ኋላ ቀር ሀገራት ጎልቶ የሚታይ ቢሆንም፤ ግጭቶች እና አለመረጋጋቶች በሚታዩባቸው የዓለም አካባቢዎችም በስፋት ይስተዋላል። በችግሩም ለሞት እና ለስደት የሚዳረጉ ሰዎችም ቁጥር... Read more »

 ዓለም አቀፍ እውቅና እና ድጋፍ ሊቸረው የሚገባ ሀገራዊ ስኬት!

ዓለማችንን እየተፈታተኑ ካሉ ችግሮች በዋንኛነት የሚጠቀሰው የአየር ሙቀት መጨመር ነው። ችግሩ ዓለምን በብዙ መልኩ እየተፈታተነ ቢገኝም ተገቢውን ትኩረት ባለማግኘቱ አሁንም ዓለም አቀፍ ስጋት እንደሆነ ቀጥሏል። በተለይም የችግሩ ዋነኛ ተጠቂ የሆኑት በማደግ ላይ... Read more »

 ዓለም ያላትን አቅም በጋራ እና በኃላፊነት መንፈስ ማልማት ከተቻለ ከረሃብ ነፃ ዓለም መፍጠር አይከብድም!

ሀገራችን ኢትዮጵያ በምግብ እህል ራሷን ለመቻል እያደረገች ያለችው ጥረት እና እየተመዘገበ ያለው ስኬት እንደ ሀገር የትናንት የረሃብ ታሪካችንን የሚቀይር፤ ከራሳችን አልፈን ለሌሎች መትረፍ የሚያስችለንን አስቻይ ሁኔታ የሚፈጥር ትልቅ ሀገራዊ መነቃቃት ነው። ይህም... Read more »

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የተገኙ ውጤቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ!

መንግሥት ሐምሌ 22 ቀን 2106 ዓ/ም ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መግባቷን ይፋ ካደረገበት ወቅት አንስቶ በአዎንታዊም ሆነ በአሉታዊ ጎኑ በርካታ አስተያየቶች ሲሰጡ ቆይተዋል። አንዳንዶች እንዲያውም ዘግይቷል ሲሉ ሌሎች ኢትዮጵያ ከእንግዲህ... Read more »

ሁሌም አዋጪውን የሰላም መንገድ እንከተል!

ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 60 እና 70 ዓመታት በየቦታው ከየአቅጣጫው የሚታይ የትጥቅ ትግል ነበር፤ አሁንም አለ፡፡ ይህ ደግሞ በብዙ መንገድ ጉዳት አምጥቷል፡፡ ወንድም ወንድሙን ገድሏል። ንብረቱን አውድሟል፤ አቃጥሏል፤ ይህም ቂምና ቁርሾን አትርፏል። ከመቀራረብ... Read more »

 ሰው ተኮር የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ወደላቀ ደረጃ የማሸጋገር ኃላፊነት

ሀገር በሰው፤ ሰውም በሀገር የመኖርና የመጽናታቸው ምስጢር የገባቸው ጥቂት ሀገራትና መንግሥታት የሀገራዊ የልማት ሥራዎቻቸውን ሰውን ማዕከል አድርገው ይከውናሉ፡፡ ይሄ ያልገባቸው ደግሞ የልማት ሥራዎቻቸው ሁሉ ሰውን የገፉ፤ ሰውን ያላማከሉ፤ ውበትና ድምቀት እንጂ ሠብዓዊነትን... Read more »

 የባሕር በር ማግኘት ኢትዮጵያ ወደኋላ የማትልበት ይፋዊ አቋሟ ነው !

ኢትዮጵያ ድህነትን ታሪክ አድርጎ ለማስቀረት ለጀመረችው ሀገራዊ መነቃቃት የባሕር በር ጉዳይ ወሳኝ ነው። ጉዳዩን አስመልክታ ያቀረበችው ጥያቄ እና እያራመደችው ያለው አቋም ከሞራልም ሆነ ከዓለም አቀፍ ሕግ አኳያ ተቀባይነት ያለው ነው፤ እውነታውን ወደ... Read more »