በቁጥጥር ሥር የማዋሉና ለሕግ የማቅረቡ ሥራ አጥፊዎችን በመቅጣትም ይደገፍ !

 አገሪቱ በለውጡ ዋዜማ ማባሪያ በሌላቸው ህዝባዊ ተቃውሞዎች ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ስትናወጥ መቆየቷ ይታወሳል። ይህም የመንግሥትን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አቅሞች ክፉኛ እንዲሽመደመዱ አድርጎም ነበር። ከለውጡ በኋላም ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች ተከስተዋል። በዚህም የንፁኃን ዜጎች ህይወት... Read more »

የተፈፀመው ጥቃት ከልማታችን አያዘናጋንም

 በአገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ዘርፈ ብዙ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ስራዎች በመከናወን ላይ ይገኛሉ። በተለይ በፖለቲካው ረገድ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ለመገንባትና በየደረጃው መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ጭምር እውቅናና አድናቆት... Read more »

ጥፋተኞች የእጃቸውን ያግኙ!

መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን አስፍቶ ለውጡን በጋራ እንምራ የሚል ጥሪ በሚያደርግበት እና የታሰሩት ተፈተው፣ የተሰደዱት ወደ አገር ገብተው፣ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት ተደራጅተው እንዲንቀሳቀሱ እንዲሁም ለዲሞክራሲው ምህዳር መስፋት የሚያግዙ ተቋማትን የማደራጀትና የማጠናከር ስራ... Read more »

እንዳንዘናጋ!

ምንም ታላቅ በሆነችና በታሪኳ በገነነች ኢትዮጵያ ብንኖርም ያለንበት ድህነት ግን የሚደበቅ አይደለም። በማንኛውም መስፈርት ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት ደረጃ አይመጥናትም። በኩሩ ህዝቦቿ ከባድ መሰዋዕትነት ነጻነቷን አስጠብቃና ቅኝ ሳትገዛ መኖሯ እውነት ቢሆንም አሁንም ድረስ... Read more »

ክብርና ሞገስ ይገባችኋል

እንደ ዕድል ሆኖ መልካም ነገሮች ሁሉ ያለዋጋ አይገኙም። በሌላ አነጋገር ጠቃሚና ፋይዳቸው የጎሉ ጉዳዮች የጊዜ፣ የገንዘብ፣ የጉልበት የአካልና አንዳንዴም የህይወት ዋጋን ያስከፍላሉ። ለራሳቸው፣ ለቤተሰባቸው እና ለአገራቸው ጥቅምና ለውጥ ሙሉ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን... Read more »

ደጋግ ልቦችን ከልብ ማመስገን ልባምነት ነው!

“በኢትዮጵያ የልብ ህክምና ማዕከል የማቋቋም ሃሳብ የተጠነሰሰው የዛሬ 41 ዓመት ገደማ በ1970 ዓ.ም በአሜሪካ ነው፡፡ በልብ ህክምና ሙያ ለመሰልጠን (ስፔሻላይዝድ ለማድረግ) በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቅኩበትን የትምህርት ማስረጃና የወደፊት ፍላጎቴን የሚገልጽ ሃሳብ ለኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

ዓለም በሚያውቀን አኩሪ ተግባራችን እንታወቅ

የሰው ልጅ ልዩነትን ያለ አንድነት፣ አንድነትን ያለ ልዩነት ሊገልፀው አይችልም፡፡ አንድነት የሚለው ንድፈ ሃሳብ በልዩ ልዩ ማንነቶች ውስጥ የጋራ ማንነት እንዳለ የሚገልፅ ነው፡፡አንድነት የሚኖረውም ልዩነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዛሬ በክፉ ከሚመለከቱዋቸው የራሳቸው... Read more »

ባህል ለሰላም እሴት ግንባታ እንዳይውል ያደረጉ ሳንካዎች ይወገዱ

ባህል የሰውን ልጅ ሰላም ለማስጠበቅ ራሱ የፈጠረው ትልቅ እሴቱ ነው። አካባቢው ወይም አዕምሮው የሚጠይቀውን ነገር መመለስ የሚያስችለው ሀብትም ነው። በየትኛውም ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ውስጥ ባሉ ባህሎች ውስጥ ሰላም ይሰበካል። ባህል በመሰረቱ ባሉ... Read more »

ዓለም ሲያግዘን እኛም ለመልማት እንትጋ

 ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት በከፍተኛ ጥረት ውስጥ ከሚገኙ የአፍሪካ አገራት በግንባር ቀደምነት ትጠቀሳለች። ግብርና መር በሆነው የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመመራት ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ያስመዘገበችው ተከታታይ የኢኮኖሚ እድገትም የዚህ ማሳያ ነው። በቅርቡ ደግሞ አገሪቱ... Read more »

የዘር ወቅቱን ለዘር ብቻ !

ሀገራችን የተለያየ ስነ ምህዳር ቢኖራትም ፣ ሰኔ ለአብዛኛው አርሶ አደር የዘር ወቅት ነው። ሲያርስ፣ ሲያለስለስ የቆየውን ማሳውን በዘር መሸፈን የሚጀምረው እንደ ብሂሉ ከሆነ ከሰኔ12 /ከሰኔ ሚካኤል/ እንስቶ ነው ይባላል፡፡ ሰኔ ሚካኤል ደግሞ... Read more »