ቡናውን ከህገወጥ ግብይት መታደግ ሀገርን መታደግ ነው!

ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የምታገኝባቸውን ምርቶችና ፣ምርቶቹ የሚላኩባቸውን መዳረሻዎች ለማስፋት፣የምርት ጥራትና የመሳሰሉትን በማሻሻል ከምርቶቹ ተገቢውን የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት እየሰራች ትገኛለች፡፡ ሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጪ መላክ ብትጀምርም ፣አሁንም የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት በኩል ቡና... Read more »

በፖለቲካ ፓርቲ መነገድ ይቁም

 ባሳለፍነው ሳምንት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ ቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ ህገመንግስቱ ባስቀመጠው መሰረት ላይ እንዲካሄድአቋም በመያዝ እንደ ድርጅትም ሆነ እንደ መንግስት ዝግጅት እንዲደረግ አቅጣጫ አስቀምጧል። ይሁን እንጂ በአገራችን የሚገኙ የፖለቲካ... Read more »

የእምነቱን አስተምህሮ በተግባር !

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የ1440ኛው ዓመተ ሒጅራ ዒድ አል-አድሃ ወይም ዒድ አል-ዓረፋ በእስልምና አስተምህሮት መሠረት ከሚከበሩት በዓላት አንዱ እና ትልቁ ነው። በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ልዩ እና ትልቅ ክብር ተሰጥቶት በዛሬው... Read more »

ህዝቤን ልቀቁ!

መሪዎች ለህዝብ ሰላም መደፍረስ ምክንያት ሲሆኑና የተጣለባቸውን ታላቅ ኃላፊነት ረስተው ህዝብን ሲዘርፉ፣ ሲጨቁኑና ሲያሰቃዩ ይህንን ተከትሎም ሮሮ ሲበዛ ‘ህዝቤን ልቀቁ’ የሚል ድምፅ ከሰማያት እንደወጣ ታላቁና ቅዱሱ መጽሐፍ ያስነብባል። መሪነት የራስን ክብርና የተደላደለ... Read more »

ሰብዓዊ መብት የቅድሚያ ቅድሚያ ይሰጠው!

 ‹‹መጀመሪያ መቀመጫዬን›› አለች አሉ ጦጣ። መቅደም ያለበትን ማስቀደም እጅግ ተገቢ እንደሆነ ለማስረገጥ የሚያሳስብ አቋም ነው። እርግጥ ነው ከውስጥ ልብሱ ቀሚሱ አይቀድምም። ለዘመናት የዘለቅንበት የሰብዓዊ መብት እርምጃ በመንታ መንገዶች የተመታ ነው። መጀመሪያ መቀመጫዬን... Read more »

የሰላም ጉባዔው ትሩፋት ለሁሉም እንዲደርስ በትጋት ይሠራ!

 ‹‹ …ቀዳዳ ነጋሪት በከንቱ ጎስሞ፤ እልቂትን የሚያውጅ ከእሳት ዳር ቆሞ፤ ኀሊናው ታውሮ ለሆድ ስላደረ፤ ቅዠቱ ከሽፎበት ባዶ እጁን ቀረ! በረሃ እንዳለ ሰው ልቡ በጣም ደክሟል፤ በሥልጣን ናፍቆቱ ሰማይ ይቧጥጣል፤ ክብሪት መጫር እንጂ... Read more »

ለዜጎች በውጭ ሀገራት የሥራ እድል የመፈለጉ ሥራ በትኩረት ይሰራበት!

 ኢትዮጵያ ከ11 ሚሊየን በላይ ዜጎቿ ሥራ አጦች ናቸው፡፡ በዘህ አሀዝ ላይ በየዓመቱ ሁለት ሚለየን አዳዲስ ሥራ አጦች ይታከሉበታል፡፡ ይህን ችግር ታሳቢ በማድረግም ሀገሪቱ በተያዘው በጀት ዓመት ለሦስት ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ በጎ ስራዎች በሁሉም ዘርፍ ይጠናከሩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል። ከነዚህ ውስጥ አንዱ በትምህርት ዘርፉ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እያከናወናቸው የሚገኙ ስራዎች ተጠቃሽ ናቸው። አስተዳደሩ በ2012... Read more »

በችግኝ ተከላ የሰበርነውን ሪከርድ የሀገራችንን ሰላም በማስከበር እንድገመው!

ኢትዮያውያን በአንድነት ከተነሳን ምንም የሚያዳግተን ነገር አለመኖሩን ከዚህ ቀደምም የሀገርን ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በአንድነት እንደተነሳነው ሁሉ ዘንድሮም ለአረንጓዴ ልማት በአንድነት በመነሳት ታሪክ መሥራት ችለናል። ታሪክ መሥራት እንደምንችልም ዳግም ለዓለም ህዝቦች አሳይተናል። ያሳለፍነው ሳምንት... Read more »

ሕዝብና መንግሥት ሁለት ጊዜ ድል ነስተዋል!

 ምንጊዜም ኢትዮጵያውያን ከአቧራ ይልቅ አሻራ ማኖርን ይመርጣሉ። በአረንጓዴ አሻራው ቀንም ከአቧራ ይልቅ አሻራ ማኖርን መርጠዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ልክ ነዎት! ሕዝቡ ከአቧራ ይልቅ ለአሻራ ቦታ የሚሰጥ ሕዝብ መሆኑን በማያወላዳ መልኩ አስረግጦ አስረድቷል።... Read more »