መነሻውን የቻይናዋ ሁዋን ያደረገው የኮሮና ወረርሽኝ መላውን ዓለም አዳርሶ በአሁኑ ወቅት ከአራት ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተጠቂ ያደረገ ሲሆን በሥልጣኔና በኢኮኖሚ ዕድገት ጫፍ ደረሱ የተባሉት አገራትን ሳይቀር በከፍተኛ ሁኔታ ተጠቂ አድርጓል። የዓለም ልዕለ... Read more »
በረዥሙ የሀገራችን ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያ ፈተና ውስጥ የገባችባቸው ጊዜያት ብዙ ናቸው። ርሃብ፣ ድርቅ፣ ወረርሽኝ፣ የውጭ ወራሪ፣ የእርስ በእርስ ጦርነት፣ ወዘተ ተከስተው ሁሉንም አልፈናል። በፈተናዎቻችን ሁሉ እንደ ሕዝብ መገለጫችን ሆኖ የዘለቀ የዛለ ጉልበት፣... Read more »
አገራት ለሚያጋጥሟቸው ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች መፍትሄ የሚጠብቁት ከምርምር ውጤቶች ነው። በተለይ ደግሞ እንደ በሽታና ወረርሽኝ አይነት ዓልታሰቡና ተከስተው የማያውቁ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከችግሩ መውጫ በማፈላለግ ተስፋ የሚጣልባቸው ተመራማሪዎች፣ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና የምርምር... Read more »
ወቅቱ መተዛዘንና መከባበርን፤ ይቅር መባባልና በእውነተኛ ልብ መጸለይን የሚፈልግና ከክፋትና ከስግብግብነት ርቆ ራስንና ወገንን መታደግን በጽኑ የሚፈልግ ነው። እንኳንስና ሌላ ጥፋትና ሃጢያት ሊሰራ ከዚህ ቀደም ለተደረጉትም በጀሶ እንጀራ የወገንን ሕይወት አደጋ ላይ... Read more »
በሀገራችን የተጀመረው ለውጥ በመሠረታዊነት ታሳቢ ያደረገው ሕጋዊና ሕገመንግሥታዊ ሥርዓትን በማስፈን ሕዝባችን ለዘመናት ዋጋ የከፈለበትን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እውን ማድረግ ነው። ይህንንም በማድረግ ሀገራዊ ብልጽግናችንን ከተስፋ ወደ ተጨባጭ እውነታ መለወጥ ነው። ይህ ደግሞ... Read more »
በታኅሣሥ ወር 2019 ዓ.ም ሁዋን በተሰኘችው የብዙ ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያዋ የቻይና ከተማ የተከሰተውና በጉሮሮ አልፎ ሳምባን የሚጎዳና ወደ ሞትም ሊያደርስ የሚችለው ኮሮና ወይም ኮቪድ 19 በመባል የሚታወቀው አደገኛ ቫይረስ የዓለምን ህዝብ የመንፈስ... Read more »
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከሩቁም አስከ ቅርቡ በዘመናት መካከል ስክነት የሌለበት በኃይለኞች እና በባለ ጉልበተኞች ተጀምሮ የሚልቅ፤ ሁሌ ከዜሮ ጀምሮ ወደ ዜሮ የሚመለስ አዙሪት ውስጥ የኖረ ስለመሆኑ የታሪክ ማህደሮቻችን በደማቅ ቀለማት ያሰፈሯቸው ሀቆች... Read more »
የዛሬዋ ቀን፣ ሚያዝያ 27 ለኢትዮጵያውያን ታላቅ ቀን ነች! አባቶቻችን በታላቅ ተጋድሎና በብዙ የህይወት መስዋእትነት ሀገራዊ ነፃነታችን እና ሀገራዊ የዜግነት ክብራችንን መልሰው በእጃችን ያስገቡበት፤ እንደቀደመው ዘመን ስለ ነፃነት ዋጋ ከፍለው ለነፃነት ዋጋ መክፈል... Read more »
ኮቪድ 19 (ኮሮና ቫይረስ) በዓለም ላይ በተለይም በቻይናዋ ውሃን ግዛት መከሰቱ ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ከሶስት ሚሊየን አራት መቶ ሺህ በላይ ሰዎችን አጥቅቷል። 240 ሺህ አካባቢ ሰዎችን ደግሞ ለህልፈተ ህይወት ዳርጓል።... Read more »
ላለፉት አራት ወራት ዓለም በከባድ ወረርሽኝ ተመታ ስትናወጥ ከርማለች። ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ የሰው ዘሮች ምህረት የለሹን ኮቪድ 19ኝን ሽሽተው ቤታቸው ከከተሙም ሰንበት ብሏል። ፖለቲከኞችና ተመራማሪዎች ሚሊዮኖችን እንደ ቅጠል እያረገፈ... Read more »