ሰው እና አካባቢ፣ አንዳቸው የአንዳቸው ስሪትና ውጤቶች ናቸው። ሰው አካባቢውን ይሠራል፤ አካባቢ ደግሞ የሰው ልጆችን ይቀርጻል። እናም ሰው እና አካባቢ/ከባቢ አንዳቸው አንዳቸውን የሚገልጹ፤ አንዳቸው የአንዳቸው ሰብዕናና ልዕልና ማንጸሪያ ሆነው የሚታዩ ናቸው። ምክንያቱም... Read more »
የሀገሪቱ የትምህርት ሥርዓት ስብራት ውስጥ ስለመኖሩ በብዙ ተነግሯል። በተጨባጭም በየወቅቱ ዘርፉን በሚመለከት የሚወጡ/የሚሰሙ አስደንጋጭ መረጃዎችም ስለ እውነታው ተጨባጭነት ከመናገር አልፈው የጉዳዩን አሳሳቢነት በስፋት እያስገነዘቡ ነው። ችግሩን የሚሸከም ስትራቴጂክ መፍትሔ ማስቀመጥ ካልተቻለ የሀገሪቱ... Read more »
መንግሥት ላለፉት ስድስት ዓመታት በተጠና መንገድ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገር የሚያስችሉ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። ከነዚህም ውስጥ በዋነኛነት የሚጠቀሰው ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም... Read more »
መንግሥት የንግድ ዘርፉን ዘመናዊ፣ ተወዳዳሪ እና ፍትሐዊ እንዲሆን ለማስቻል የተለያዩ የፖሊሲ ርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል። በተለይም የሀገሪቱን የንግድ ዘርፍ በራሱ ጊዜ እና አቅም ወደሚፈለግበት ደረጃ እንዲደርስ ለማስቻል ሰፊ ጥረቶችን አድርጓል። ላለፉት ስድስት አስርት... Read more »
በኢትዮጵያ የመንግሥት ለውጥ ከመጣበት ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከ7 በመቶ በላይ እያደገ መሄዱን መረጃዎች ይጠቁማሉ:: በተለይም ሀገሪቱ በበርካታ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ ባለችበት በዚህ ወቅት ይህን መሰል ዕድገት ማስመዝገብ መቻሏ እንደ... Read more »
ለአንድ ሀገር ህልውናም ሆነ ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ሀገራዊ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው። በተለይም በዕድገት የለውጥ ምዕራፍ ውስጥ የሚገኙ ሀገራት እና ሕዝቦች የጀመሩት ለውጥ ትርጉም ያለው ፍሬ አፍርቶ ወደ ሁለንተናዊ እድገት ለመሸጋገር በኢኮኖሚው... Read more »
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ከፍ ያሉ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ፈተናዎችን እየተጋፈጠችና እየተሻገረች፤ ዕድሎችና ድሎችንም እየፈጠረችና እያስመዘገበች ትገኛለች፡፡ በተለይ ከለውጡ ማግስት ያሉ ስድስት ዓመታት፤ እንደ መንግሥት ብዙ ፈታኝ ሁኔታዎችን እየተጋፈጠ፣ ፈተናዎችን ደግሞ እንደ... Read more »
የኢንቨስትመንት ዘርፍ በአጠቃላይ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በባሕሪው ሠላምና ፀጥታን በእጅጉ ይፈልጋል፤ ለኮሽታም ሳይቀር ስስ እንደሆነ ይነገርለታል:: ይህ ሁኔታ በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ሲታይ በሀገሪቱ የተለያዩ ግጭቶች ተከስተውም፣ የሰሜን ኢትዮጵያን ያህል ግዙፍ ጦርነት ተካሂዶም፣... Read more »
አብሮነት፣ ወንድማማችነት፣ መተባበር፣ መደጋገፍ፣ በጋራ አብሮ ከፍ የማለትና የመበልጸግ፣… የኢትዮጵያ የዘመናት የማይዋዥቅ የውጪ ዲፕሎማሲ መርህ ሆኖ የዘለቀ ነው። ይሄ አቋሟ ደግሞ ከጎረቤት ሀገራት ጀምሮ ከባለሁለት እስከ ባለ ብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ትብብርና ግንኙነት... Read more »
ሀገር በብዙ መልኩ ትወከላለች፤ ከፍ ብላም ትገለጣለች። ኢትዮጵያም በውስጥ ኢኮኖሚዋን የሚደጉሙ፤ በውጭም ገጽታዋን የሚገነቡና ተጽዕኖዋን የሚያበረቱ በርከት ያሉ ዲፕሎማቶች (በግለሰብም፣ በተቋምም) አሏት። ከእነዚህ የበዙ ማንነትን ገላጭና ተጽዕኖ ፈጣሪነትን ከሚያጎናጽፏት ተቋማት መካከል ደግሞ... Read more »