የጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የሥልጣኔ ቁንጮ የሆነው የአክሱም ሐውልት በጣሊያን ወረራ ወቅት ከኢትዮጵያ ምድር ከነበረበት ተነስቶ ወደ ጣሊያን ተወስዶ እንደነበር ይታወሳል። ይህን ታሪካዊ ቅርስ ለማስመለስ ከብዙ ዓመታት በኋላ በ80ዎቹ መጨረሻ እና በ90ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ... Read more »
በበዙ ትናንቶች ድልድይ እየተሸጋገረ ዘመናትን አልፎ ዛሬ ላይ ደርሷል። ትናንትናን በዛሬ እየቃኘ ዛሬ ደግሞ አዲስ ዘመን ድሮ እያለ ኋላውን በትዝታ ይቃኛል፡፡ አዲስ ዘመን ድሮ ምን ይመስል ነበር…ቆየት ካሉ የአዲስ ዘመን ትዝታዎች ቀንጨብጨብ... Read more »
በ1960ዎቹ መባቻ የታተሙ ጋዜጦች ከዚህ ዘመን ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ናቸው። ለዛሬ ከመርጠናቸው ዘገባዎች መካከል በወቅቱ በማንአለብኝነት ሕግን የጣሰ ባለሥልጣን በገንዘብ ሲቀጣ፤ በአዲስ አበባ ዕድሮች ስለልማትና ስለ አካባቢ ፀጥታ መወያየታቸውና ሌሎችም... Read more »
በ1950ዎቹና በ1960ዎቹ የታተሙ ጋዜጦች የዛሬው ዓምዳችን መዳረሻ ናቸው። ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል አብዛኞቹ ልማት ተኮር ናቸው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ስለሚያደርገው ስብሰባ፣ የወጣት ገበሬዎች በዓል በመቀሌ፣ ፈረንሳይ ከአዲስ... Read more »
የደርግ አብዮት በፈነዳበት ዘመን በ1966 ዓ.ም በተለይም እየተጋመሰ በሚገኘው መጋቢት ወር ላይ የወጡ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዘገባዎች የዛሬው ዓምዳችን መዳረሻ አድርገናቸዋል፡፡ ለትውስታ ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል ዓሣ ማስገር ላይ የነበሩ ተማሪዎች ባሕር ገብተው... Read more »
55 ዓመት በፊት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በተለይም እየተጋመሰ በሚገኘው መጋቢት ወር የወጡ ዘገባዎችን ዛሬው ዓምዳችን ለማስታወስ ወደናል። ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል አሥር ጥጃ በአገራችን ስለወለደችው ላም፣ ሲጃራ 5 ሳንቲም ጨምረው በ65 ሳንቲም ሲሸጡ... Read more »
በዛሬው ‹አዲስ ዘመን ድሮ› ዓምዳችን በ1965 በታኅሣሥ ወራት ለንባብ የበቁ ዘገባዎችን መርጠናል። ከመረጥናቸው ዘገባዎች አብዛኞቹ ወንጀል ነክ ናቸው። ግርምትም የሚያጭሩና ጥያቄን የሚፈጥሩ አሳዛኝ ክስተቶች በወቅቱ ተዘግበዋል፡፡ እኅትማማቾች በካቲካላ ሞቱ ወይዘሪት ብዙነሽ ገብሬና... Read more »
በ1960ዎቹ ከታተሙ የአዲስ ዘመን ጋዜጦች ላይ ለንባብ ከበቁ አንዳንድ ዘገባዎች መካከል ለዛሬ የተወሰኑትን ለማስታወስ መርጠናል፡፡ከመረጥናቸው ዘገባዎች መካከል አብዛኞቹ በማኅበራዊ ሕይወት ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ዛሬ ላይ ስንመለከታቸው ግርምት ይፈጥራሉ ብለን ያሰብናቸውን ዘገባዎችም ቀነጫጭበን እንደሚከተለው... Read more »
በታኅሣሥ ወር በ1961 ዓ.ም በታተሙት ጋዜጦች የሚያሳዝኑ ፣ትንግርትንና ጥያቄን የሚያጭሩ እንዲሁም በእኛ አገር የተከሰተ ነው የሚያስብሉ ዘገባዎች ለንባብ በቅተዋል። እኛም በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን እነዚህን ዘገባዎች ለትውስታ ያህል መርጠናል። በተጨማሪም ከልማት... Read more »
ከሰላሣ ስድስት ዓመት በፊት የታተሙ የአዲስ ዘመን ጋዜጦች የዛሬ ትኩረታችን ናቸው። ከተመለከትናቸው የጋዜጣው ዘገባዎች መካከል ከአደጋዎች፣ ከወንጀል እንዲሁም የትራንስፖርት ደንብን ከመተላለፍ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ ዜናዎቹ በወቅቱ ጅቡቲን ጨምሮ በምሥራቅ፣ በደቡብና በመካከለኛው የሀገሪቱ... Read more »