አዲስ ዘመን ድሮ

የዘመናትን መልክ ለማሳየት በጽሑፍ ያሉ ሰነዶች ድርሻቸው ከፍተኛ ነው:: አዲስ ዘመን ጋዜጣም ባለፉት ሰማንያ ሦስት ዓመታት የየዘመኑን መልኮች ፍንትው አድርጎ ለአዳዲስ ትውልድ በማሳየት ዛሬ ላይ ደርሷል:: ቆየት ካሉ ዓመታት የተለያዩ ዜናዎች እስከ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

የአዲስ ዘመን ጌጦች አንባቢያኑ ናቸው፡፡ ከአራቱም ማዕዘናት ሲጎርፉ የነበሩት የጥያቄ፤ የሃሳብና የመዝናኛ ብዕሮች ከድሮ እስከ ዘንድሮ እንደተሰደሩ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚሁ የአንባቢያን ብዕሮች መካከል ለዛሬ ጥቂቶቹን እንድናስታውሳቸው መርጠናል፡፡ ፖለቲካው የወለደው ፈገግታ “ደስ ብሎኛል”፤ የብዙዎች... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በአዲስ ዘመን ድሮ የትውስታ ማህደር ውስጥ ብዙ መልክና ቁመና ያላቸውን የዘመን መስታወቶች ከፊት ያቆምልናል፡፡ የቀድሞውን ዘመን የሀገር፣ ራስንና ዓለምን ገፅታ እንድንመለከትበት ያደርገናል፡፡ ዛሬ ከሚያስታውሰን ጉዳዮች መካከል አንዱ የሴቶች አውሮፕላን አለመንዳት ጉዳይ ቅሬታን... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመንን በትውስታ፤ ትዝታን ይዞ 50 ዓመታትን ወደኋላ…ከሀገር ውስጥ እስከ ባህርማዶ፤ የዓለማችንን የኋላ ታሪክና አስገራሚ እውነታዎችን እናገኝበታለን። በዚያን ጊዜ… የመብራት ኃይሉ ሠራተኛ፤ ከመጠጥ ቤት አሊያም ከአሳቻ ስፍራ ሳይሆን፤ ከዚያው ከመሥሪያ ቤቱ ሠገነት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን በትውስታ ማህደሩ ውስጥ በርካታ ጉዳዮችን እያስታወሰ ዛሬም ያስገርመናል፡፡ ከዘመን ዘመን አድማሱን እያሰፋ ዛሬን በደረሰበት መንገድ፤ የሚያስታውሰን ብዙ አለ፡፡ ዛሬ ከሚያስታውሰን ርዕሰ ጉዳዮች በቁጥር ከፍ ያሉት፤ ወንጀል ነክ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስሱ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አለባበሳቸውን አሳምረው ባማረና በትልቅ መኪና ከሱቃችሁ ደጅ ላይ ወርደው ‹‹እስቲ ሲጋራውን ስጠን ብለው››፤ ከዚያ ወዲያ ግን የሰጣችኋቸውን የ15 ብር ሲጋራ ቀምተው በመኪናቸው ይሸሻሉ ብላችሁ እንዲያው ለአፍታስ ታስቡ ይሆን? በአዲስ ዘመን ትውስታ ውስጥ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ወደ 1966 ዓ.ም ላይ ማረፊያው አድርጋል። ከየአቅጣጫው አመጾች ተስፋፍተው በነበሩበት በዚያ ጊዜ የሠራተኛው እንቅስቃሴ፤ ሁለቱ ኢትዮጵያውያኑ አውሮፕላን ጠላፊ ባልና ሚስት በኢንቴቤ፤ ከአራቱ ሚስቶቹ ሦስቱን በአንድ ጊዜ ስለፈቱት የአፍሪካ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን ቀደም ባሉት ዓመታት እትሞቹ ከማኅደሩ ያሰፈራቸው ብዙ ጉዳዮች ዛሬ ላይ ለትውልድ የሚሻገሩ ታሪክ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል ለትውስታ ያህል ቀንጭበን በ“አዲስ ዘመን ድሮ” ዓምዳችን በየሳምንቱ በጥቂቱ ማስታወሳችንን ቀጥለናል፡፡ ለዛሬ ከመረጥናቸው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በትምህርትና በእውቀት የተደገፈ አልቃሽነት ያስፈልጋል በማለት አዲስ የለቅሶ ዜማ ተደርሶ በለቅሶ ላይ ሊውል ነው። የማስለቀስ ልምዳችሁን በስልጠና አዳብሩ የተባሉት የመንደር አልቃሾቹም፤ ገሚሱ አሻፈረኝ በማለት ተቃውሟል፤ ገሚሱ ደግሞ ተማሩ ካላችሁን የምንማረው እየተከፈለን ካልሆነ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አንድ ሜትር ተኩል እርዝማኔ ያለው እባብ፤ ከሰው ልጅ ሆድ ውስጥ ይቅርና በናሽናል ጂኦግራፊ ላይ እንኳን አለ እንዴ? ሊያስብለንና ሊያስደንቀን ይችላል። ይህ ታዲያ እዚሁ ሀገራችን ውስጥ በጎጃም ብቸና፤ ከአንድ ግለሰብ ሆድ ውስጥ ሲላወስ... Read more »