እያዝናና የሚያስተምረውን፤ ታሪክን የኋሊት የሚተርከውን፣ የጊዜን ዥረት ኩልል አድርጎ የሚያስቃኘውን፤ የዘመንን እድገትና ሥልጣኔ ዓይን ከሰበከት እያገላበጠ የሚያሳየውን ወዘተ ″አዲስ ዘመን ድሮ″ ዓምድን እንደሚከተለው ይዘን ቀርበናልና መልካም የኋሊት ምናባዊ ጉዞ። አንጐልና አልኮል አንጎል... Read more »
ታሪክን መሰነድ ብቻ ሳይሆን እራሱ ታሪክ የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በእስከ ዛሬው፣ ለምእተ ዓመት ጥቂት ቀሪ በሆነው የሕይወት ዘመን ጉዞው ያልዘገበውና ያልሰነደው ሀገራዊና ዓለምአቀፋዊ ጉዳይ የለም። ያላናገራቸው ልሂቃን፤ ያልሞገታቸው ፖለቲከኞች፣ ያልደረሰላቸው ኅዙናን... Read more »
በርካታ ዓመታትን ወደ ኋላ መለስ ብለን በኢትዮጵያ ምን አይነት ኩነቶች እንደነበሩ የምናስታውስበት አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ለዛሬ በርከት ያሉ ጉዳዮችን ያስቃኘናል። ለዚህም በተለይም በ1950ዎቹና 70ዎቹ የነበሩ ዘገባዎችን መርጠናል። ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል የግርማዊ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን በ1950ዎቹ በጋዜጣው የወጡት የተለያዩ ዘገባዎችን አቅርበናል። ከተመለከትናቸው ዘገባዎች መካከል የዓባይ ወንዝን ለማልማት ከአሜሪካ መንግሥት ጋር በትብብር የተካሄደ ጥናትን የተመለከተ ዘገባ ይገኝበታል። ዛሬ የዓባይ ግድብ ግንባታ ሊጠናቀቅ ጫፍ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከቀደምት ጋዜጦች ለትውስታ ያህል ከሁለት የተለያዩ ሰፊ ዓምዶች ግርምትን የሚፈጥሩ ታሪኮችን መርጠናል። ገንዘብና ዝና ለማግኘት መስተዋት እበላለሁ፣ የዳቦ ነጋዴዎች እየቆመሩብን ነው.. የመረጥናቸው ሃሳቦች ሲሆኑ ከሳምንቱ አጋጣሚዎች ሁለቱን... Read more »
በሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960ዎቹ በወቅቱ የተዘገቡ ዜናዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ለማስታወስ መርጠናል። ያለንበት ወቅት ክረምት እንደመሆኑ ወቅቱን ተከትሎ የተከሰቱ አደጋዎችና ሌሎች ጉዳቶችን የዳሰሱ ዘገባዎችን አካተናል። በመብረቅ አደጋ ሁለት ሰዎች ተጐዱ... Read more »
አዲስ ዘመን ለመቶ ሊደፍን ከሁለት አስርተ ዓመታት ያነሰ የእድሜ ባለቤትና የሀገሪቱ የመጀመሪያ የህትመት ሚዲያ ነው። በዚህ የእድሜ ዥረት ውስጥ ጋዜጣው ያላለፈበት መንገድ፣ ያልወጣና ያልወረደው ዳገትና ቁልቁለት፤ ባጭሩ፣ ያልሰነደው ባህላዊ፣ ማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ታሪካዊ... Read more »
ከትላንቱ ለዛሬ፤ በአዲስ ዘመን ድሮ ከወጡ ልዩ ልዩ ጉዳዮች መካከል ጥቂቶቹን በመምረጥ አቅርበንላችኋል። በሀገራችን ውስጥ የጥንታዊ ታሪክ ከመገኘቱ ጋር በተያያዘ በወቅቱ የነበረው ጭምጭምታ፣ ተቆጣጣሪ በመምሰል የሚያጭበረብረው ሰው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ጉዳዩ የጤና... Read more »
ትናንት ለመላው ኢትዮጵያ የመረጃ ቋት ነበረ። በእነዚህ ትናንቶች ውስጥ ያለፉት መረጃዎች ዛሬ ላይ የታሪክ ማህደር ነጸብራቆች ሆነው ይታያሉ። ሁሉንም ነገሮች በአዲስ ዘመን ድሮ መስታወት ፊት ቆመን የድሮዋን ኢትዮጵያ ታሪካዊ ምስል እንመለከታለን። በኢትዮጵያ... Read more »
በ1962 ዓ.ም የታተሙ ጋዜጦችን ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን መርጠናል፡፡ ከ1950ዎቹም የተለያዩ አስደናቂ ዘገባዎችን አካተናል፡፡ በኤሌክትሪክ የሚሽከረከር አውቶሞቢል ተሠራ የሚለው ዜና ብዙዎች የዘመናችን ከስተት አድርገው ቢመለከቱትም ግኝቱ የቆየ ስለመሆኑ ይህ ዘገባ ይነግረናል፡፡... Read more »