ከውጭ የሚገቡ ምርቶች ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪን የሚጠይቁ እንደመሆናቸው በሀገር ኢኮኖሚ ላይ የራሳቸውን አሉታዊ ተፅእኖ ያሳደራሉ።በኢትዮጵያም ይህን ጫና ለመቀነስ እንደ ሀገር ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት የሚያስችሉ ተኪ ምርቶች ማምረት ላይ ትኩረት... Read more »
በሀገራችን ቀደም ሲል የእጅ ጥበበኛው የሚያበረታታው አልነበረም፤ ኑሮውንም በመገለል ነበር የሚመራው። ይህ ሁኔታ ሙያውን ለማቆየትም ሆነ ለማሳደግ ሳያስችል ኖሯል። ሙያተኛውም በሙያው ተገቢውን ጥቅም ሳያገኝበት ዘመናት አልፈዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ነገሮች ተቀይረዋል።... Read more »
አብዛኞቻችን ውበት ምንድነው የሚል ጥያቄ ቢቀርብለን በአፍንጫ ሰልካካነት፣ በፀጉር እርዝመትና ዘንፋላነት፣ በቁመና እና በመሳሳሉት መገለጫዎች የራሳችንን አመለካከትና አተያይ ልናስቀምጥ እንችላለን። ይሁን እንጂ ውበት አንገተ መለሎነት (ረጅምነት) ነው ብንባል “እንዴት ሆኖ?” በማለት በግርምት... Read more »
የፋሽን ኢንዱስትሪው ለየት ያለ የፈጠራና የክህሎት ተሰጥኦ እንደሚፈልግ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። በመሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ያላቸውን ተሰጥኦ በመጠቀም ፈጠራ የታከለበት ሥራዎችን በመስራት ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ የተለያየ የባህል አልባሳት... Read more »
የኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪ ገና ጨቅላ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ:: ከሰው ሀይል ልማት እና ከግብአት አኳያ ዘርፉ ብዙ ርቀት እንዳልተጓዘ ባለሙያዎቹ ይጠቁማሉ:: እንዲያም ሆኖ ግን አሁን ጥሩ ሁኔታ እንዳለም ነው የሚመሰክሩት::... Read more »
ቀደም ባሉት ጊዜያት በእጅ ስራ ከክር ሹራባ፣ ዳንቴል፣ የአልጋ ልብስና የመሳሳሉትን ከመሥራት በዘለለ በዘመናዊ መልኩ ዲዛይን የተደረጉ አልበሳትንና ጫማዎችን መስራት አይስተዋልም ነበር:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ከክር የሚሰሩ የእጅ ሥራዎች ውበትን እንዲላበሱ... Read more »
ቆዳ ከጥንት ጀምሮ ከሰው ልጆች የአኗኗር ዘይቤ ጋር ቁርኝት አለው፡፡ የሰው ልጆች ከቆዳ አልባሳት፣ ጫማ፣ የጦር መሣሪያና ሌሎች መሰል መገልገያ ቁሳቁስን በመሥራት ሲገለገሉ መኖራቸውን ታሪክ ያመለክታል፤ ቆዳ በሀገራችን ታሪክ ቀዳሚውን ስፍራ ቢይዝም፣... Read more »
ከአገራችን የእደ ጥበብ ውጤቶች አንዱ ሆኖ የቆየው የሹራብ ሥራ አብዛኛውን ጊዜ በሴቶች ሲከወን እንደኖረም ይታወቃል። ይህ የሹራብ ሥራ ከቴክኖሎጂ ጋር እየተዋደደ መጥቷል፤ በእጅም ሆነ በማሽን በተለያየ ዲዛይን እየተመረተ ይገኛል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ... Read more »
ቀደም ሲል በአገራችን ለፋሽን ኢንዱስትሪው የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ ሆኖ ቆይቷል:: አሁን ላይ በኅብረተሰቡ ዘንድ ለፋሽን የሚሰጠው አመለካከት እየተለወጠ መጥቷል፤ በዚያው ልክ ተደራሽነቱም እየሰፋ መነቃቃት እያሳየ መምጣቱን በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይገልጻሉ:: የፋሽን ተደራሽነትን... Read more »
የፋሽን ዲዛይን አሁን አሁን በስፋት እየተዋወቀ የመጣ ዘርፍ ነው። በተለይም በሀገር ውስጥ በሚመረቱ የጨርቃጨርቅ ምርቶች፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች እንዲሁም የእደጥበብ ውጤቶችን በመጠቀም እጅግ ውብና ማራኪ በሆኑ ዲዛይኖች የተለያዩ አልባሳት ይመረታሉ። እነዚህ አልባሳት... Read more »