ተደብቆ የቆየው የአጼ ምኒልክ ሞት

በፊት በዚህ ሳምንት ታኅሣሥ 3 ቀን 1906 ዓ.ም የተከሰተው የዳግማዊ አጼ ምኒልክ ሕልፈተ ሕይወት ነው። መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ‹‹የሃያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ፤ የዘመን ታሪክ ትዝታዬ ካየሁትና ከሰማሁት 1896- 1922›› በሚለው መጽሐፋቸው... Read more »

የታኅሣሥ ግርግር

ይህ ሳምንት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በተለምዶ ‹‹የታኅሣሥ ግርግር›› እየተባለ የሚጠራው የ1953 ዓ.ም የከሸፈው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተደረገበት ነው። የታኅሣሥ ግርግር ከ64 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት ላይ በተደረገ የመፈንቅለ... Read more »

የዓድዋው ጥንስስ

  ኢትዮጵያ ከዓለም ኃያላን ሀገራት ጋር ያደረገችው የጦርነትም ሆነ የዲፕሎማሲ ድል ለዛሬው ትውልድ ወኔ ይሆናል፡፡ ለዚህም ነው ከኃያላን ሀገራት ጋር በጦርነትም ሆነ በዲፕሎማሲ ተዋግታ እና ተከራክራ ያገኘቻቸውን ድሎች የምናስታውሰው፡፡ ከእነዚህ ድሎች አንዱ... Read more »

ፋሽስቱ የወጣበት የመጨረሻው ውጊያ

ኢትዮጵያ ነፃነትን ለዓለም በማስተማር ደማቅ ታሪክ አላት:: ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አሸናፊ የሆኑት የዓለም ልዕለ ኃያል የተባሉት አራቱ ሀገራት (አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ሶቪየት ኅብረት) የጣሊያን ቅኝ ግዛት የነበሩት ሀገራት እንዴት ይሁኑ?... Read more »

 የ60ዎቹ ግድያ 50ኛ ዓመት

ስያሜውን ያገኘው በሁለት ምክንያት ነው። የመጀመሪያው እና ዋናው የተገደሉት ሰዎች 60 መሆናቸው ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ዘመኑ በ1960ዎቹ መሆኑ ነው። ይህ ክስተት በጥቅሉ በተለምዶ የ60ዎቹ ግድያ እየተባለ ይጠራል። የተገደሉት ሰዎች ሲቆጠሩ 59 ናቸው... Read more »

የጉንደት ጦርነት በዛሬዋ ቀን

ኢትዮጵያ በጦርነት ተሸንፋ አታውቅም። ይህ ዓለም ያወቀው ታሪኳ ነው። ይህ ታሪኳ የአፍሪካ ሀገራት ‹‹እናታችን›› እያሉ እንዲጠሯት ያደረገ ነው። የዓድዋ ድል ዋናው ሲሆን ከዚያ በፊትም ሆነ ከዚያ በኋላ የነበሩ ሌሎች ድሎችም አሏት። ከእነዚህ... Read more »

 ንጉሡ የንጉሥ አባት

የልጅየው ታሪክ በለጠና የአባትየው ታሪክ የተዋጠ ይመስላል። እኝህ ሰው የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ አባት የሸዋው ንጉሥ ኃይለመለኮት ሣሕለ ሥላሴ ናቸው። ከዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጋር ጦርነት ሊገጥሙ በአንኮበር ቶራ መስክ ላይ ዝግጅት... Read more »

ባለ ገድሏ ሸዋረገድ ገድሌ

በታሪክ ውስጥ የአርበኝነት ተጋድሎ ሰፊ ቦታ አለው፤ ምክንያቱም የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ነው። አርበኝነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የሚጠቀሰው ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ሆና ቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር መሆኗ ነው። አንዲት አፍሪካዊት... Read more »

 የሰገሌ ጦርነት በዛሬዋ ቀን

በኢትዮጵያ ውስጥ ከተደረጉ የጦርነት ታሪኮች ውስጥ የሰገሌ ጦርነት አንዱ ነው። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ከ108 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት በዛሬዋ ቀን ጥቅምት 17 ቀን 1909 ዓ.ም የተደረገውን የሰገሌ ጦርነት ዘርዘር አድርገን እናስታውሳለን።... Read more »

 ሁልጊዜም አዲስ የሚሆኑት፤ ሀዲስ አለማየሁ

ሀዲስ አለማየሁ በዚህ ዓመት፤ ታሪክ ብቻ ሳይሆኑ ዜና ጭምር ሆነዋል። ፍቅር እስከ መቃብር በፊልም ተሠርቶ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መታየት ከጀመረበት ዕለት ወዲህ እንደ አዲስ አጀንዳ ሆኗል። ከ115 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት 7... Read more »