የታሪክ ማርሽ ቀያሬው መስከረም 2

ከ48 ዓመታት በፊት፤ መስከረም 3 ቀን 1967 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ለፊት ገጹ እንዲህ አለ። ‹‹እንኳን ከ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ወደ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም አዲሱ ዓመት ከሰላማዊ የአስተዳደር ለውጥ ጋር በደህና ያሸጋገራችሁ፤ ይህ... Read more »

የአዲስ ዘመን ዋዜማ ገፀ በረከት

በኢትዮጵያ አዲስ ዘመን ተፈጥሮ በራሱ የተለየ ፍካት ይላበሳል፡፡ ሰማዩ ፈክቶ፣ ወንዙ ጠርቶ፣ ሜዳው በለምለም ሳር ተውቦ አዲስነት ይላበሳል፡፡ ተፈጥሮ እንደ አዲስ ተውቦ በሚገለጥበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያውያን ህይወትን በአዲስ ተስፋ ይጀምራሉ፡፡ በዛሬው ‹‹ሳምንቱን... Read more »

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሲታወስ

ያኔ ዓለም በሁለት ጎራ ተከፍሎ አንዱ ባንዱ ላይ በጠላትነት አሲሯል። ዓለም ከየ አቅጣጫው ጭንቅ ብሏት በጦርነት ነበልባል ስትነድ፤በሰውል ልጆች ስቃይ ስትናጥ ከርማለች። አንዱ ዓለም ሌላኛውን ዓለም በጠላትነት ፈረጇል።ጦር ተማዟል፤ ሻሞላ ተማዞ ተሞሻልቋ።... Read more »

ደጃዝማች በቀለ ወያ

ኢትዮጵያዊው ነፃነታቸውን ጠብቀው የኖሩ ኩሩ ህዝቦች ምድር ናት። ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ጠብቃ ትቆይ ዘንድ ምክንያት የሆኑት ደግሞ ከራሳቸው በላይ አገሬን ባሉ ጀግኖቿ ነው። ኢትዮጵያን አትንኩብኝ! አገሬን አትዳፈሩ! ብለው፤ ብዙዎች በዱር በገደሉ ተዋድቀዋል። በዚህም... Read more »

የሰማዩ ባቡር ትዝታ

የመጀመሪያው አውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ነሐሴ 12 ቀን 93 ዓመት ሞላው። በነዚህ ዓመታትም የአገሪቱ አቪየሽን ዘርፍ ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፎ ዛሬ ላይ ለትልቅ ስኬት በቅተል። በዛሬው የሳምንቱን በታሪክ አምዳችንም የመጀመሪያው አውሮፕላን ወደ... Read more »

የአካዳሚው ፍሬዎችና የወጣት አትሌቲክስ ቡድን ስኬት

በእድሜ ገደብ የሚካሄዱ ውድድሮች አትሌቶችን ወደ ስኬታማነት የሚያረማምዱ ድልድዮች መሆናቸው ይታመናል። ለኢትዮጵያዊያን የአሮጌው ዓመት መባቻ እና የአዲሱ ዓመት ስጦታ የሆነው ከ20ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በእርግጥም የወጣት አትሌቶችን ብሩህ ነገ የሚያመላክት ነው። በጥቂት... Read more »

የ13 ወር ፀጋ እና የቱሪዝም አባት

በተለይም Thirteen Months of Sunshine የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል ኢትዮጵያን ለዓለም አስተዋውቋል። የእንግሊዘኛ ፕሮግራሞች ማስጀመሪያ ነበር። ይህን የእንግሊዘኛ ቃል አስገብተው ወደ በይነ መረብ ጎራ ቢሉ ኢትዮጵያን በዓለም ያስተዋወቁ ብዙ አይነት ጥናቶች፣ መጣጥፎች፣ ዜናዎችና... Read more »

ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ

በዚህ ሳምንት የምናስታውሳቸው ሌላኛው ጀግና ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ናቸው። ለጣሊያን ፋሽስት ወራሪ አንገዛም ብለው ሰማዕት የሆኑ ናቸው።የእኝህን ሰማዕት ታሪክ በጥቂቱ እናስታውሳለን። የኢትዮጵያ አርበኞች በ1928 ዓ.ም ክረምት፣ አዲስ አበባ ባለው የፋሽስት ጣልያን ጦር... Read more »

የወርቅ ሳምንት

ያሳለፍነው ሳምንት ለኢትዮጵያ የወርቅ ሳምንት ነበር። ወርቁ ደግሞ ሰምና ወርቅ ነበረው። ሰሙ አትሌቶቻችን ያመጡት የሜዳሊያ ወርቅ ነው። ወርቁ ደግሞ እዚህም እዚያም መነቋቆር የነበረበትን አገራዊ ሁኔታ አንድ አድርጎ በአንድ ልብ እንድንግባባ ማድረጉ ነው።... Read more »

የቲያትሩ አባት

የሙያ አጋሮቹ ሁሉ ‹‹የትያትር አባት›› ይሉታል። ከጀማሪ እስከ አንጋፋ ያሉ የጥበብ ሰዎች ትያትርን የሚለኩት በእሱ ነው። ከያኒውም ለዚህ ሙያ ብቻ የተፈጠረ ይመስላል። ሕይወቱ እስካለፈችበት ጊዜ ድረስ የነበረው ሕይወቱ ሁሉ ቲያትር ውስጥ ነበር።... Read more »