ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአዋቂ ወንዶች የሜዳ ቴኒስ ውድድርን በደማቅ ሁኔታ እያስተናገደች ትገኛለች። ውድድሩ ከግንቦት 6 ጀምሮ በአዲስ አበባ ቴኒስ ክለብ በጠንካራ ፉክክሮችን እየተካሄደ ይገኛል። ባለፈው የካቲት ወር ኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ10ሺ ሜትር የሰዓት ማሟያ(ሚኒማ) ውድድሩን ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ውስጥ እንደሚያካሄድ አስታወቀ:: ማጣሪያው ከአንድ ወር በኋላ በሀዋሳ ስታዲየም የሚከናወን ይሆናል:: 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና በሃንጋሪ ቡዳፔስት ሊካሄድ የሶስት ወራት ዕድሜ... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ፣ አዲስ አበባ እና አበበ ቢቂላ ስታዲየሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘው 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየዓመቱ ከሚያዘጋጃቸው ቻምፒዮናዎች መካከል ትልቁና አንጋፋ የሆነው ይህ ውድድር... Read more »
ከመስከረም 2013 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት የመሩት ውበቱ አባተ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ አቅርበው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ የአሰልጣኙን የመልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሎ በጋራ ስምምነት ከተለያዩ... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015 23ኛ ሳምንት መርሃግብር ጨዋታዎች ባለፉት ቀናት ተከናውነዋል። በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ፍልሚያዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ፣ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል። በአጠቃላይም 17 ግቦች ተቆጥረዋል።... Read more »
ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ቀዳሚ ተሳትፎ ያላት ሃገር ብትሆንም፤ ከነበረችበት ወደ ተሻለ ደረጃ ማደግ ግን አልቻለችም፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ መሥራች ሃገር ሆና ሳለ በመድረኩ ያላት ተሳትፎ ከረጅም ዓመታት እረፍት በኋላ የሚገኝ ከሆነም... Read more »
እ.አ.አ 1999 የስፔኗ ሴቪሌ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተካሄደ። በወቅቱ ኢትዮጰያን በወከለው ብሄራዊ ቡድንም በ10ሺ ሜትር ጀግናዋ አትሌት ደራርቱ ቱሉ በወሊድ ምክንያት አልተካተተችም ነበር። ነገር ግን ደራርቱ ስትጠራ ከጎኗ የማትለየው ኮማንደር ጌጤ ዋሚ... Read more »
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ አንጋፋውና ትልቁ የውድድር መድረክ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመጪው ሳምንት መጀመሪያ ይካሄዳል። በውድድሩ ላይ ታዋቂ አትሌቶች የሚካፈሉ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ውድድሮች መዘጋጃና ማጣሪያ እንደሚሆንም ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። ከ1963 ዓ.ም አንስቶ ሲካሄድ የቆየው... Read more »
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የሠራተኛው የስፖርት ውድድር ባለፈው ጥር 07/2015 በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በበጋ ወራት ፉክክሮች ተመልሷል። ባለፉት በርካታ ሳምንታት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ፉክክሮችን ሲያስተናግድ ቆይቶም ወደ መገባደጃው... Read more »
በቆጂ የድንቅ ኦሊምፒያኖች መፍለቂያ በመሆን ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ገናና ስም አላት። በቆጂ በዓለም አትሌቲክስ ትልቅ ስምና ዝና ያተረፉ ካተረፉና ታሪካዊ አትሌቶች ደራርቱ ቱሉ፣ቀነኒሳ በቀለን፣ እና ጥሩነሽ ዲባባን የመሰሉ እንቁ አትሌቶችን ማበርከት ችላለች።... Read more »