የወርልድ ቴኳንዶ የዓለም ቻምፒዮና ከዛሬ ግንቦት 21 እስከ ግንቦት 26/2015ዓም በአዘርባጃኗ ባኩ ከተማ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ የሚካሄድ ይሆናል:: ከ144 ሀገራትና የስደተኛ መጠለያዎች የተወጣጡ አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ውድድራቸውን ያደርጋሉ:: ኢትዮጵያም ከተሳታፊዎቹ አንዷ... Read more »
ይህ የአንጋፋው ክለብ የእግር ኳስ ስፖርት ታሪክ ነው፡፡ አንድ ክፍለ ዘመን የተሻገረ ጊዜ ያስቆጠረው ይህ ክለብ የስኬት ታሪኩ ግን በጉብል እድሜ የሚቆጠር ነው፡ ፡ በማንቸስተር ከተማ እና በተወዳጁ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የነገሰው... Read more »
የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የአገሪቱን የስፖርት ችግር ለመፍታት በቂ አቅም እንዳለው ተጠቆመ።የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ማህበራዊ እንዲሁም ባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከትናንት በስቲያ በአካዳሚው የመስክ ምልከታ አድርገዋል። ታዳጊዎችን ከመላው... Read more »
በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ ዓለም አቀፍና አገር በቀል ኩባንያዎች የተሳተፉበት ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ‹‹ኢትዮጵያን እንገንባ›› ኤግዚቢሽን በቅርቡ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ከግንቦት 10 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደው... Read more »
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና አራት(ዞን4) ጎልፍ ስፖርት ቻምፒዮናን ታዘጋጃለች።ቻምፒዮናው ከግንቦት 28-ሰኔ 04/ 2015 ዓ.ም በመከላከያ ፋውንዴሽን አዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ እንደሚካሄድም የኢትዮጵያ ጎልፍ አሶሴሽን አስታውቋል። ቻምፒዮናው በኢትዮጵያ ጎልፍ ስፖርት አሶሴሽን፣ በመከላከያ ፋውንዴሽን... Read more »
ባለፈው ዓመት ከከፍተኛ ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አድጎ በ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ለገጣፎ ለገዳዲ እግር ኳስ ክለብ ባደገበት ዓመት መውረዱን ባለፈው ሳምንት ያረጋገጠ የመጀመሪያው ክለብ መሆኑ ይታወቃል። ከትልቁ... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2015 ዓ.ም የውድድር ዓመት ወደ ማገባደጃው ተቃርቧል:: የሊጉ ቻምፒዮን ለመሆን ከሚደረገው ፍልሚያ ይልቅ ወደ እታችኛው እርከን ላለመውረድ የሚደረገው ትንቅንቅ የብዙዎችን ቀልብ እየሳበም ይገኛል:: ከሊጉ በሚወርዱት ክለቦች ተተክተው ከከፍተኛ... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በንግድ ባንክ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ ከግማሽ ክፍለዘመን በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስጠሩ አትሌቶችን ካፈሩ ብሄራዊ ውድድሮች መካከል ቀዳሚው ነው:: ከ1963ዓም አንስቶ በየዓመቱ የሚካሄደው ይህ... Read more »
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወንዶች እግር ኳስ ክለብ ከስድስት ዓመታት በኋላ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ክለቡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለመጨረሻ ጊዜ የተጫወተው በ2009 ዓ.ም ነበር። በሶስት ምድብ ተከፍሎ... Read more »
በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው በጉልህ ከሰፈረ ስኬታማ አሰልጣኞች መካከል የሚጠቀስ ነው። የተወለደው በአዲስ አበባ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ ነው። የተጫዋችነት ህይወቱን የጀመረውም በሰፈሩ በሚገኘው መስከረም ኮከብ በተባለው ቡድን ውስጥ ነበር:: የክለብ... Read more »