የ10ሺ ሜትር የሰዓት ማሟያ ውድድር ወደ ስፔን ዞሯል

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሃንጋሪዋ ቡዳፔስት ከሁለት ወራት በኋላ እንደሚካሄድ ይታወቃል። በአትሌቲክስ ስፖርት ትልቅ በሆነው ውድድር ተካፋይ የሚሆኑ ሃገራትም በተወሰኑ ርቀቶች የሚያሰልፏቸውን አትሌቶች በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ። ከእነዚህ ሃገራት መካከል የምሥራቅ አፍሪካዎቹ ኬንያ እና... Read more »

 የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በአጓጊ ፉክክር ቀጥሏል

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ 7ኛ ዓመት የክለቦች ፕሪሚየርሊግ የማጠቃለያ ውድድር በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም በጠንካራ ፉክክሮች ታጅቦ በመካሄድ ላይ ይገኛል:: የማጠቃለያ ውድድሩ በመጪው ሰኔ 3/2015 ዓ.ም ፍጻሜውን ያገኛል:: ሁለተኛ ዙር የ2015 ዓ.ም የእጅ... Read more »

 የቦክስ ፌዴሬሽን በበጀት ራሱን ለመቻል ጥረት እያደረገ ነው

በ1990 ዓ.ም የወጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስፖርት ፖሊሲ የስፖርቱ ዘርፍ ቀስበቀስ ከመንግሥት በጀት በመላቀቅ የራሱን ቋሚ ሀብት ማመንጨት እንዳለበት ያስቀምጣል። ስፖርቱ ቋሚ ሀብት ለማመንጨት ዘርፉን መደገፍ የሚችሉ ባለሀብቶችን በስፋት ማሳተፍ እና ህዝባዊ መሰረት... Read more »

ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ ማጣሪያ ቻድን ትገጥማለች

 የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ እየተቃረበ መምጣቱን ተከትሎ በተለያዩ የስፖርት አይነቶች የሚካሄዱ ማጣሪያዎች ይፋ መደረግ ጀምረዋል። ከቀናት በፊት የአፍሪካ ሴቶች እግር ኳስ የኦሊምፒክ ማጣሪያ መርሃግብርና የምድብ ድልድል በተለያዩ ዞኖች ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያም በቅድመ ማጣሪያ... Read more »

 ዕድሜ ያልበገረው የእግር ኳስ ኮከብ

ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በሚወደው እግር ኳስ፤ አብዝቶ ከሚወዳቸው ደጋፊዎቹ ጋር ውብ እንዲሁም አሳዛኝ ጊዜያትን አሳልፏል:: ለበርካታ ጊዜ የሚጫወትባቸውን ክለቦች በአምበልነት መርቷል፣ በታማኝነት አገልግሏል፣ ለብዙዎችም አርአያ ሆኗል። ደጉ ደበበ። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ... Read more »

ስፖርት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያለው ድርሻ እየተጠና ነው

በመላው ዓለም በተለይም በዚህ ዘመን ስፖርት ከመዝናኛነት ያለፈ ትርጉምና ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የተረዱ አገራት በትኩረት እየሠሩበት ይገኛሉ:: ስፖርት ዓለም ላይ ከፍተኛ ገንዘብ የሚዘዋወርበት ዘርፍ እንደመሆኑ በሃገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ማድረግ... Read more »

 እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት አድርጓል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ ቡድኑ በቀጣይ በሚያደርጋቸው ዓለም አቀፍ ውድድሮች የሚለብሳቸውን የሙሉ ትጥቅ አቅርቦት አጋርነት ስምምነት ከሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጎፈሬ ጋር ተፈራርሟል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ የትጥቅ አቅርቦት ለአራት ወራት... Read more »

 ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር የስፖርት ችግሮችን ለመፍታት  ብርሃን ፈይሳ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ አገር አቀፍ የስፖርት ሳይንስ ጥናትና ምርምር ጉባኤን ለ8ኛ ጊዜ አካሂዷል:: አካዳሚው የስፖርት ሳይንስ የጥናትና ምርምር ጽሁፎች የሚታተሙበት ድረገጽም አስመርቋል:: በኢትዮጵያ... Read more »

 በአፍሪካ ፈረስ ስፖርት ቻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ ስፖርተኞች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ፈረስ ስፖርት አሶሴሽን በቀጣዩ ዓመት በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ፈረስ ስፖርት ቻምፒዮና ብሔራዊ ቡድኑን የሚወክሉ ስፖርተኞችን መርጧል:: ብሔራዊ ቡድኑ ሦስት የዝግጅት ምዕራፎች እንደሚኖሩትም ተገልጿል:: ቻምፒዮናው የሚዘጋጀው በአፍሪካ ፈረስ ስፖርት ኮንፌዴሬሽን (ACES)... Read more »

 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የደመቁበት የራባት ዳይመንድሊግ

የዓመቱ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ሁለተኛ መዳረሻ ከተማ በሞሮኮዋ ራባት ከትናንት በስቲያ ተካሂዷል። በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ስኬታማ ሆነዋል። ከ14ቱ የዳይመንድ ሊግ መዳረሻ ከተሞች መካከል አንዷ እና በአፍሪካም ውድድሩን በብቸኝነት... Read more »