ሻሸመኔ ከተማን በፕሪሚየር ሊጉ ታላቅ የማድረግ ጉዞ

 በ2016 የውድድር ዓመት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሚታዩ አዳጊ ክለቦች መካከል አንዱ ሻሸመኔ ከተማ ነው። በሶስት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ በቆየው ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ከሆኑት ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሻሸመኔ ከተማ በአሰልጣኝ ጸጋዬ... Read more »

 የረጅም ርቀት ንጉሡ ረጅም የአትሌቲክስ ሕይወት

ውድድር ከጀመረ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፤ ዛሬም ድረስ ግን ሳይታክት በታላላቅ የውድድር መድረኮች መሮጡን ቀጥሏል፡፡ በዚህም ጎልሶ እንካን የትልልቅ መገናኛ ብዙሃን ትኩረት ሳይስብ ቀርቶ አያውቅም። የረጅም ርቀት፣ የመምና አገር አቋራጭ ውድድሮች... Read more »

ኢትዮጵያ በስፔሻል ኦሊምፒክ በአራት አትሌቶች ትወከላለች

የ2023 የዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ በጀርመኗ በርሊን ከተማ ለዘጠን ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል፡፡ በዘንድሮ ውድድር ከ190 ሀገራት የተወጣጡ 7000 የአእምሮ ውስንነት ያለባቸው አትሌቶች በ26 የስፖርቶች ዓይነቶች በሁለቱም ጾታ ውድድራቸውን ያደርጋሉ፡፡ ኢትዮጵያም... Read more »

 ኢትዮጵያ ስኬታማ የጎልፍ ቻምፒዮና አስተናግዳለች

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 4 2015 ዓ.ም በመከላከያ ፋውንዴሽን አዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ቀጣና አራት (ሪጅን4) የጎልፍ ስፖርት ቻምፒዮና በስኬት ተጠናቋል፡፡ የኢትዮጵያ ጎልፍ አሶሴሽን ከዝግጅቱና ውድድሩ በርካታ... Read more »

የለሜቻ ግርማ የዓለም የቤት ውስጥ ክብረወሰን ፀድቋል

 ኢትዮጵያዊው ጀግና አትሌት ለሜቻ ግርማ ከወራት በፊት በፈረንሳይ ሌቪን የቤት ውስጥ ውድድር ያሻሻለው የሦስት ሺ ሜትር መሰናክል የዓለም ክብረወሰን ፀድቋል። ለሜቻ ለሃያ አምስት ዓመታት ሳይደፈር የቆየውን የርቀቱን የቤት ውስጥ የዓለም ክብረወሰን በ7:23.81... Read more »

 ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆነ

የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ:: ክለቡ የኢትዮጵያ የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮና በመሆን የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ እጅ ኳስ 7ኛ ዓመት የ2015 ዓ.ም... Read more »

 ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን በአዳማ ያደርጋሉ

ለ2024ቱ የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋቸው አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) የምድባቸውን አምስተኛ የማጣሪያ ጨዋታ የፊታችን ሰኔ 13 ያደርጋሉ:: ለዚህም ጨዋታ ዝግጅት ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል:: የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል... Read more »

 የኢትዮጵያ ብስክሌት ቻምፒዮና በመቐለ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ብስክሌት ቻምፒዮና በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ውድድሩን ለማካሄድ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝም ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ የውድድር መርሃ ግብሮች ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ቻምፒዮና... Read more »

የአንጋፋው ቦክሰኛ ፈርጣማ ክንዶች ይጣራሉ

ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረክ የዓለም ሕዝብ ፊት በክብር እንድትቆም ያደረጉ በርካታ ባለውለታዎች አሏት። በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች በየዘመናቱ በትውልድ ቅብብሎሽ ስመ ገናናነቷን ጠብቃ እንድትራመድ እልፍ ጀግኖች ዋጋ ከፍለዋል። ከነዚህም ባለውለታዎች መካከል “የኋላው ከሌለ የለም... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ለድል ታጭተዋል

ከወራት በኋላ የ2024 ኦሊምፒክን በታሪኳ ለሶስተኛ ጊዜ የምታዘጋጀው ፓሪስ ነገ ትልቁን የዳይመንድ ሊግን ውድድር ታስተናግዳለች። የዳይመንድ ሊጉ አራተኛዋ መዳረሻ ከተማ በሆነችው ፓሪስ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ከመላው ዓለም የተወጣጡ በርካታ ምርጥ አትሌቶች በተለያዩ... Read more »