
የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ውድድር (ሴካፋ) ከቀናት በኋላ በኡጋንዳ አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል። በዚህ ውድድር ተካፋይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል እየተመራ እንደሚወዳደር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን... Read more »

በአፍሪካ ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ «የአፍሪካ ዋንጫ» በውጭ አገራት ታላላቅ ሊጎች የሚጫወቱ ኮከቦች እንጂ በየአገራቸው ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾች በአሰልጣኞች ዘንድ ቅድሚያ ተሰቷቸው በብዛት ሲመረጡ አይስተዋልም። በዚህም በአገራቸው ሊጎች የሚጫወቱ ኮከቦች በውጭ ሊጎች... Read more »

የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሐዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ ከተነገረ ቆይቷል፡፡ ኦሊምፒኩ ይካሄዳል ተብሎ ከታሰበበት ጊዜ ቢዘገይም በቅርቡ እንደሚካሄድ ግን ተጠቁሟል። ለዚህም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚወክሏቸውን ወጣት ስፖርተኞች ለመምረጥ የየራሳቸውን ውድድር ማድረግ ጀምረዋል።... Read more »

ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የስታዲየሞችን ደረጃ እየገመገመ የሚገኘው የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን/ ካፍ/ የባህር ዳር ስታዲየምን በድጋሚ ገምግሞ ስታዲየሙ ጨዋታዎችን የማስተናገድ አቅም ላይ አለመድረሱን መግለጹን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።... Read more »

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአውሮፓ ከተሞች የተለያዩ የጎዳና ላይ ሩጫዎች ተካሂደዋል:: በእነዚህ ውድድሮች ላይም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተለመደ ድንቅ አቋም በማሳየት ድላቸውን አጣጥመዋል:: በፖርቹጋል የተካሄደው የሊዝበን ግማሽ ማራቶን በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ እጅግ ተጠባቂ የነበረ... Read more »

የኢትዮጵያ ስፖርት በሚጠበቀውና በሚፈለገው ልክ ላለማደጉ በርካታ ምክንያቶችን ማንሳት ይቻላል። ከእነዚህ መካከል ግን መንግስታዊ የሆነው የስፖርት ማህበራት አደረጃጀትና አሰራር ቀዳሚው ነው። በመሆኑም የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የተሰጠውን ኃላፊነት መሰረት በማድረግ ሲሰራበት የቆየውን... Read more »

የፊፋ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በተከፈተ ቁጥር የታላላቆቹ አውሮፓ ክለቦች ገበያ ሁሌም የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ እንደገዛ ነው። ከዚህ የደራ የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ጀርባ ሆነው የሚዘውሩ ሁለት ሰዎች በዓለም ላይ ገናና ስም ይዘው መነሳታቸው... Read more »

በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ሊካሄዱ ከአንድ ወር ያልበለጠ እድሜ ብቻ ይቀራቸዋል። የተለያዩ አገራትም ለማጣሪያ ጨዋታዎች ውድድር የሚያስተናግዱባቸውን ስቴድየሞች ለካፍ እያሳወቁ ይገኛሉ። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በጥቅምት ወር... Read more »

ከኦሊምፒክ ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው ጠረጴዛ ቴኒስ እአአ ከ1988 በታላቁ መድረክ ውድድር እየተደረገበት ይገኛል። በዚህ ስፖርት እንደ ቻይና ያሉ አገራት በውጤታማነት ተጽእኖ ፈጣሪዎች ሲሆኑ፤ በአንጻሩ በአፍሪካ የናይጄሪያ እና የሰሜን አፍሪካ አገራት የበላይነቱን... Read more »

በእግር ኳስ የየትኛውም ኮከብ ሕልምና የመጨረሻ ስኬት የዓለም ዋንጫን ከመሳም የበለጠ ሊሆን አይችልም። ይህ ታላቅ ዋንጫ ትልቅ ከበሬታ ከሚሰጣቸው የስፖርት ሽልማቶች መካከል አንዱ ስለመሆኑም በርካቶች ይስማማሉ። ይህን ታላቅ ዋንጫ ለማየት ወይም ለመሳም... Read more »