የወንዶች 5ሺ ሜትር ድል ዳግም ፊቱን አዙሯል

 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከአስራ አንድ ቀናት በኋላ ትናንት በኦሪገን ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ በ4ወርቅ፣4ብርና 2 ነሐስ ሜዳሊያዎች አሜሪካን ተከትላ ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች። አንጸባራቂ ድል በውድድሩ ያስመዘገበችው ኢትዮጵያ በውድድሩ ታሪክ... Read more »

በቡድን ሥራ የደመቁ ሜዳሊያዎች

ባለፉት ዓመታት እየደበዘዘ የመጣው የኢትዮ ጵያውያን አትሌቶች የቡድን ሥራ ትናንት በተጠናቀቀው የኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማገገሙ በብዙ አጋጣሚዎች ተስተውሏል። በተለይም ትናንት ሌሊት በተካሄደው የሴቶች 5ሺ ሜትር ፍጻሜ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የቡድን ሥራ በእጅጉ... Read more »

አረንጓዴው ጎርፍ በዛሬ ሌሊቱ ፍልሚያ ሊደገም ይችላል

18ኛው የኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ ፍጻሜ ከማግኘቱ አስቀድሞ ዛሬ ሌሊት 10:25 ላይ አንድ አጓጊ ፉክክር ይጠበቃል። ይህ ፉክክር የሴቶች 5ሺ ሜትር ነው። በዚህ ውድድር አዲስ የዓለም ቻምፒዮን ብቅ እንደሚልም ብዙዎች ግምታቸውን... Read more »

የ3ሺ ሜትር መሰናክል ውድድር የውጤት አብዮት

በመም ላይ ሩጫዎች ፈታኝ ከሆኑትና ጽናትን ከሚጠይቁ ውድድሮች መካከል የ3ሺ ሜትር መሰናክል አንዱ ነው፡፡ በዚህ ርቀት የሚወዳደሩ አትሌቶች በአጠቃላይ 28 መሰናክሎችንና 7 ውሃማ ስፍራዎችን ከሚሮጡበት ፍጥነት ጋር አጣጥመው በቴክኒክና በብልሃት ፈተናውን ማለፍ... Read more »

የ10ሺ ሜትርን ቁጭት በ5ሺ ሜትር የመወጣት እድል

የወንዶች 10ሺ ሜትር የአለም ቻምፒዮና ድል ከ11 አመታት በኋላም ወደ ቤቱ መመለስ አልቻለም። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጀግኖቹ አትሌቶች ኃይሌ ገብረስላሴና ቀነኒሳ በቀለ ተከታታይ አራት ቻምፒዮናዎች የበላይነት ተይዞ የቆየው የርቀቱ የበላይነት እኤአ በ2011 የዴጉ... Read more »

የማለዳ ብስራት የሆኑ ሁለት የብር ሜዳሊያዎች

በአትሌቶች ዘንድ ትልቅ ከበሬታና ቦታ ከሚሰጣቸው ውድድሮች መካከል የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና አንዱ ነው። ጠንካራ ፉክክር በሚደረግበት በዚህ ውድድር ሌሎችን ረትቶ ለራስና ለሃገር ውጤት ማስመዝገብ ደግሞ ከሜዳሊያም በላይ የሆነ ከበሬታን ያስገኛል። በዚህ የተካኑት... Read more »

ታም ራት ቶላ ተአም ር ሰራ!!!

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በማራቶን ውድድሮች ገናና ስም ቢኖራቸውም እንዳላቸው ትልቅ አቅም በዓለም ቻምፒዮና መድረኮች ወርቅ ማጥለቅ የቻሉት በሁለት አጋጣሚዎች ብቻ ነበር። የመጀመሪያውን ወርቅ ታሪካዊው አትሌት ገዛኸኝ አበራ እኤአ በ2001 ኤድመንተን ላይ አስመዘገበ። ሁለተኛው... Read more »

ታሪክ ራሱን ደገመ!!

ኬንያውያን እድሜልካቸውን የሚቆጩበት የአትሌቲክስ ውጤት ቢኖር እኤአ በ2000 ሲድኒ ኦሊምፒክ ላይ በ10ሺ ሜትር የገጠማቸው ሽንፈት ነው። በወቅቱ ድንቅ አቋም ላይ የነበረው ታሪካዊው አትሌት ፖል ቴርጋት ከአራት ዓመት በፊት በአታላንታ ኦሊምፒክ በጀግናው አትሌት... Read more »

የኢትዮጵያ የማራቶን ቡድን አባላት ስለ ኦሪገኑ ቻምፒዮና ይናገራሉ

በፖርትላንድ ኦሪገን ዛሬ በሚጀመረው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ሜዳሊያ ከምትጠብቅባቸው የፍጻሜ ውድድሮች አንዱ ማራቶን ሲሆን በሁለቱም ፆታ ነገና ከነገ በስቲያ የሚካሄድ ይሆናል። በወንዶች ማራቶን በዓለም ቻምፒዮኑ አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ ፊታውራሪነት የሚመራው... Read more »

በ10ሺ ሜትር የሚጠበቁ ድሎችና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች

ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ገናና ስም ያተረፈችው በ10ሺ ሜትር ውድድሮች ነው። በዚህ ርቀት ከታሪካዊው ማርሽ ቀያሪ አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አንስቶ በየዘመኑ መተኪያ የሌላቸው ብርቅዬ አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ በወርቅ አጥለቅልቀዋል። ከቅርብ አመታት... Read more »