ኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ የቴኒስ ውድድር ታስተናግዳለች

ኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ የአዋቂ ወንዶች ቴኒስ ውድድር እንደምታስተናግድ የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌዴሬሽን ከትናንት በስቲያ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። ውድድሩ ከግንቦት 6-20/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቴኒስ ክለብ እንደሚካሄድም ተገልጿል። ባለፈው የካቲት ወር ኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ18... Read more »

 የቼስ ስፖርትን ለስብዕና ግንባታ

 ከአዝናኝነት ባለፈ የአዕምሮ ማሰላሰልን ከሚጠይቁ ስፖርቶች መካከል አንዱ ቼስ ነው። ሰዎች በአብዛኛው ቼስን በዕለት ተዕለት በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ጊዜያቸውን ለማሳለፍ ይጠቀሙበታል። በጨዋታው ውስጥ ያለው ሕግና ሂደት በሰው ልጅ ታሪክና የዕለት እንቅስቃሴ የተቃኘ በመሆኑ... Read more »

በስፖርት ዘላቂ ውጤት ለማስመዝገብ ጥናት እየተዘጋጀ ነው

በውድድር ውጤታማነት ብቻ ስኬታማ መባል እንደማይቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለዚህም ማሳያ የሚሆነውም በአንድ ስፖርት ቋሚና ቀጣይነት ያለው ውጤት አለመገኘቱ ነው። ለአብነት ያህልም ኢትዮጵያ ውጤታማ በሆነችበት አትሌቲክስ፤ በአንድ ዓመት ልዩነት በተካሄዱት የቶኪዮ ኦሊምፒክ እና... Read more »

ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ዳይመንድ ሊጉን በድል ጀምረዋል

የዚህ ዓመት የዳይመንድ ሊግ ውድድር በኳታሯ ዶሃ ተጀምሯል። ውድድሩን ተከትሎም የአትሌቲክስ ቤተሰቡ ትኩረቱን በተለይ ያደረገው በ3ሺ ሜትር ርቀት መሆኑ ይታወቃል። ምክንያቱ ደግሞ በርቀቱ ባለ ድንቅ ብቃት ባለቤት አትሌቶች በዶሃ በመሰባሰባቸው ሲሆን፤ ቅድመ... Read more »

 በበጀት እጥረት የተቀዛቀዙ የሀገር ውስጥ ውድድሮች

የትኛውም ስፖርታዊ ውድድር ተመጋጋቢ በመሆኑ ለቀጣይ ውድድር የሚኖረው ጠቀሜታ የጎላ ነው:: ሥልጠናን ለመገምገም ሆነ ወቅታዊ አቋምን ለማወቅ ምዘናዎችን በየደረጃው ማከናወን ለአንድ ስፖርት አስፈላጊ ነው:: ይሁንና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ይህ ሁኔታ መቀዛቀዝ... Read more »

ውጤታማዎቹ ወጣት አትሌቶች ዛሬ አቀባበል ይደረግላቸዋል

በዛምቢያ አስተናጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተካፋይ የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ አመሻሽ ላይ ወደ አገሩ ሲመለስ አቀባበል ይደረግለታል:: ቡድኑ በተሰጠው አደራ መሰረት ውጤታማ ሆኖ በመመለሱ የዕውቅና መድረክ የተዘጋጀለት መሆኑንም የኢትዮጵያ... Read more »

ኢትዮጵያ በዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ትሳተፋለች

የዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ለተገለሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የውድድር እድልን በመፍጠር አካታች ስፖርታዊ ውድድር የሚደረግበት ትልቅ መድረክ ነው። የዘንድሮው ስፔሻል ኦሊምፒክ ውድድር በጀርመን በርሊን ከሰኔ 9-17/2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የአእምሮ እድገት ውስንነት... Read more »

 ፈተና ያልበገራቸው የኢትዮጵያ ወጣት አትሌቶች በድል አሸብርቀዋል

በአስደሳች ድሎች፣ አወዛጋቢ ውጤቶች እንዲሁም ፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ ያለፈው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል። በዛምቢያ ናዶላ ከተማ አዘጋጅነት ይህ ቻምፒዮና ከ18 እና 20 ዓመት በታች የሚካፈሉበት ውድድር ሲሆን፤ በጥምረት መካሄድ ከጀመረ... Read more »

ስፖርት ለሁሉም የማህበረሰብ ባህል እንዲሆን የተጀመረው ውጥን

 የዓለም ጤና ድርጅት የአካል ብቃት እንቅስቃሴን አዘውትሮ ማድረግ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች ሊታደግ እንደሚችል ያስገነዝባል። በኢትዮጵያም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች 51 በመቶ እንደተሻገሩ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከእነዚህ መካከል ደግሞ 21 ከመቶ የሚሆኑት ተጠቂዎች ወጣቶች ሲሆኑ፤... Read more »

 ቃሉን በተግባር የለወጠው ታሪካዊ የማራቶን ኮከብ

በያኔው አጠራሩ ኦሜድላ የአሁኑ የፌዴራል ፖሊስ ስፖርት ክለብ፤ በ1980 ዓ.ም በቶኪዮ፣ ሮተርዳም እና ሞስኮ ማራቶኖች ድል ላስመዘገቡ አትሌቶቹ የምክትል መቶ አለቅነት ማዕረግ ሰጠ። ሹመቱን አስመልክቶ በተዘጋጀው ግብዣ ላይም ተሿሚዎቹ ንግግር እንዲያደርጉ ወደ... Read more »