ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብቷ የበለጸገች ሀገር ብትሆንም ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን ሀብቷን ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ የተሰሩ ሥራዎች እምብዛም አልነበሩም። ይሁንና አሁን ለኢኮኖሚ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ተብለው ከተለዩት አምስት ዘርፎች አንዱ ሆኗል። በመሆኑም በዘርፉ... Read more »
ስለማዕድን ስናነሳ ማዕድንን ለማወቅና ለመለየት የምንጠቀምባቸውን ላቦራቶሪዎች አለማንሳት አይቻልም። ማዕድኑ ያለበት ቦታ ከታወቀ በኋላ በምን ያህል መጠን ይገኛል የሚለውን ለማወቅ ናሙናውን ወስዶ በላቦራቶሪ መመርመር የግድ ይላል። የዚህም የላቦራቶሪ ውጤት በዘርፉ ለሚሠማሩ አምራቾችና... Read more »
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችቱ ይታወቃል። በክልሉ ለኢንዱስትሪ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓት ሊውሉ የሚችሉ ማዕድናት በብዛት ይገኛሉ፤ ለጌጣጌጥና ለመሳሰሉት ሊውሉ የሚችሉ ልዩ ልዩ የከበሩ ማዕድናት እና ሌሎች በርካታ ማዕድናትም ይገኙበታል። ከእነዚህ... Read more »
ኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ክምችቷ ትታወቃለች። ቅርብ ጊዜ የወጣ መረጃ እንዳመለከተውም፤ በሀገሪቱ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከ517 ቶን በላይ የወርቅ ክምችት መኖሩ ተረጋግጧል። ይህ የማዕድን ሀብት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኝ ቢሆንም፣ በትግራይ፣ በቤንሻንጉል ክልል፣... Read more »
ኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድኗና ምርቷ ትታወቃለች፤ መታወቅ ብቻም አይደለም ከማዕድኑ በሰፊው ተጠቃሚ እየሆነችም ትገኛለች፡፡ የወርቅ ማዕድኑ በአብዛኛው በባሕላዊ መንገድ የሚለማ ቢሆንም፣ ቁጥራቸው ይነስ እንጂ በኩባንያ ደረጃም የሚለማበት ሁኔታ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ለተለያዩ ጌጣጌጥ መሥሪያነት... Read more »
በከበሩ ማዕድናት የበለጸገችው ኢትዮጵያ እንደ ኦፓል፣ ኢምራልድና የመሳሰሉ ማእድናትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬ ታገኛለች። ይሁንና ማእድናቱ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡበት መንገድ ሀገሪቱን በሚፈለገው ልክ ተጠቃሚ አዳላደረጋትም። ከኢትዮጵያ ይልቅ ማእድናቱን በጥሬው የሚቀበሉ ሀገሮችና... Read more »
ኢትዮጵያ ካሏት የማዕድን ሀብቶች መካከል የከበሩ ማዕድናት ይጠቀሳሉ። ከ40 በላይ የከበሩ ማዕድናት አይነቶች እንዳሏት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ የከበሩ ማዕድናት መካከልም ኦፓል፣ ሳፋየር፣ አማዞናይት፣ ኳርትዝ፣ ኤምራልድ፣ ሩቢ፣ አጌት ፣አኳመሪን፣ ቶርመሪን እና ሌሎችም ይገኙበታል።... Read more »
መንግሥት ከአምስቱ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ምሰሶ ለሆነው የማዕድን ዘርፍ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል። ይሁን እንጂ ዘርፉ ገና ያልተነካ፣ በብዙ ያልተሠራበትና በአግባቡ ያልተመራ እንደመሆኑ የሠለጠነና ብቁ የሆነ የሰው ኃይል የሚያስፈልገው እንደሆነም ይነገራል።... Read more »
ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው የወርቅ ክምችት እንዳላት ይነገራል። በሀገሪቱ እስካሁን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከ517 ቶን በላይ የወርቅ ክምችት መኖሩ ተረጋግጧል። ይሁን እንጂ ይህን ሀብት በማልማት ጥቅም ላይ እንዲውል የማድረጉ ሂደት እምብዛም አልተሠራበትም።... Read more »
ከሰሩበት የማዕድን ዘርፍ አክባሪ ነው። የሰሩትን ያከብራል፤ ያስከብራልም። ትልቅ የልማት አቅም በመሆን ማገልገልም ይችላል፡፡ ማእድንን ማልማት ከተቻለ ሀገር የማእድን ውጤቶችን ከውጭ ከምታስመጣ ይልቅ በሀገር ውስጥ የማእድን ምርቶች መጠቀም፣ ምርቱን ለውጭ ገበያ በማቅረብም... Read more »