የተፈጥሮ ጋዝ ጥናት ውጤቱ የምስራች

ያለማንም ከልካይ ከከርሰምድር ውስጥ ፈንቅሎ በመውጣት ሜዳውን አቋርጦ ወንዝ ውስጥ ይቀላቀላል:: የአካባቢው ነዋሪ ለላምባ ይጠቀምበት እንደሆን እንጂ በአገር ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከት እየቻለ ሀብቱ እንደወራጅ ውሃ ሲወርድ እንደዋዛ እየታየ አመታት ተቆጥረዋል::... Read more »

ባህላዊ የወርቅ አምራቾችን የሚታደገው የወርቅ ማጠቢያ ማሽን

ኢትዮጵያ ያላት የማዕድን ሀብት መጠንና በዘርፉ ልማት ለማካሄድ ያለው የተመቻቸ ሁኔታም ተደጋግሞ ይገለጻል፡፡ ለጌጣጌጥ የሚውሉ የከበሩ እንዲሁም የግንባታና የኢንዱስትሪ ግብአት ማዕድናት በተለያዩ ክልሎች በስፋት የሚገኙ ከመሆናቸው በተጨማሪ ለሀገሪቱም ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ናቸው፡፡... Read more »

ከማእድን ዘርፉ የሚጠበቀውን ተጠቃሚነት የማሳደግ ቁርጠኝነት – በኦሮሚያ ክልል

መንግሥት በአስር አመቱ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው መሪ እቅዱ ላይ ለሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት ላቅ ያለ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ብሎ ከለያቸውና በትኩረት እየሰራባቸው ከሚገኙ ጥቂት የኢኮኖሚ አምዶች አንዱ የማዕድን ዘርፍ ነው:: ይህን የማዕድን ዘርፍ... Read more »

የማዕድን ሀብትን በአግባቡ የማልማትና መጠቀም ጥረቶችና ተግዳሮቶቹ – በአማራ ክልል

 በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ቢሆንም፣ የማዕድን ዘርፉም ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ትልቅ ተስፋ አሳድሯል። ዘርፉ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ከፍ ለማድረግ ከሚኖረው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ማዕድኑን ለማውጣት ከሚከናወነው የቁፋሮ ሥራ ጀምሮ... Read more »

የድንጋይ ከሰልን በሀገር ውስጥ ምርት የመተካት እቅድና ያለው ነባራዊ ሁኔታ

ስለ ማዕድን ዘርፍ አጠቃላይ እንቅስቃሴ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መረጃን በሚያሰራጭበት ድረገጹ ላይና በአንድ ወቅት ከፋና ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ከማዕድን ዘርፎች መካከል የድንጋይ ከሰል፣ብረትና ወርቅ የገበያ ሰንሰለትን... Read more »

የማዕድን አልሚውን ያልተመለከተው አቅምና ክህሎት የማጎልበት ስራ

 ‹‹አስራት፣ስጦታውና ጓደኞቹ ሽርክና›› በማእድን ልማት የተሰማራ አባላቱን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል።በአማራ ክልል ወገልጤና ወረዳ በማዕድን ልማት በማህበር ተደራጅተው በሥራ ላይ ከሚገኙት ማህበራት መካከል አንዱ ነው፤ የተመሰረተው በ1999ዓ.ም ነው፡፡ አባላቱ ወደ ልማቱ ሲገቡ ስልጠና... Read more »

የሚኒስቴሩ ማሻሻያ መተማመን ይፈጥር ይሆን ?

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ በህብረ ቀለማቸው ብቻ የሰውን ቀልብ የሚገዙ እንደ ኦፓል፣ ሳፋየር፣ ኤምራልድ፣ ኳርትዝ ያሉ ማዕድናት መገኛ ናት። በጌጣጌጥ ኢንዱስትሪው የላቀ ድርሻ እየተወጣ ያለው የከበረ ድንጋይ የጌጣጌጥ ማዕድን ዘርፍ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ለአገሪቱ... Read more »

የማዕድን ዘርፍ ልማቱ በፋይናንስ እንዲደገፍ የማድረግ ፋይዳ

ኢትዮጵያ የማዕድን ልማቱ በአገር የኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ከፍ ያለ ድርሻ እንዲኖረው ማድረግ የሚያስችል የሚያሰራ ፖሊሲ እና አዲስ አደረጃጃት አዘጋጅታ እየሰራች ትገኛለች። በአስር አመቱ የአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መሪ እቅድ ላይም ዘርፉ ከአምስቱ... Read more »

ባህላዊ ወርቅ አምራቾችን በማመስገን ምርታማነትን ማሳደግ

ማዕድን ሚኒስቴር ባለፈው ሚያዝያ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው የ2014 በጀት አመት ዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፓርት የሀገሪቱ የማእድን ምርት ሀገራዊ ችግሮችን ተቋቁሞ ከፍተኛ እድገት እያሳየ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል።ወርቅን ብቻ ብንመለከት በ2014... Read more »

የማዕድን ሀብት ልማትና የማኅበረሰብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት

በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ማዕድናት እንዳሉ ቢነገርም ላለፉት በርካታ ዓመታት ማዕድናቱን በማልማትና በመጠቀም ረገድ ግን በቂ ሥራ እንዳልተሠራ በስፋት ይነገራል። በአሁኑ ወቅት መንግሥት ለማዕድን ዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በየአካባቢው የሚገኙ ማዕድናትን በመለየት... Read more »