አምራችና ሸማቹን ያማከለው የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከል

አዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ዓመት መቃረቢያ ላይ አንድ ግዙፍ የግብይት ማዕከል አስመርቃለች፡፡ የግብይት ማዕከሉ የግብርና ምርቶች የሚከማቹበትና የሚሸጡበት ሲሆን፣ አምራቹን እና ተጠቃሚውን ለማገናኘት አና የግብርና ምርቶችን ዋጋ ለማረጋጋት በሚልም የተገባ ነው፡፡ ዘመናዊ... Read more »

የትራፊክ ፍሰቱን ማሳለጥ የጀመረው መንገድ

የሀገሪቱን የወጪ ገቢ ንግድ እንቅስቀሴ በማሳለጥ አገልግሎት ሲሰጥ የኖረ መንገድ ነው፤ ከአዲስ አበባ ከተማ መውጫና መግቢያ በር መንገዶች አንዱ ሆኖ ሲያገልግል ኖሯል፡፡ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ ፍሰት መሸከም አቅሙን ለማሳደግና አገልግሎቱን ይበልጥ በተሳለጠ... Read more »

 የከተማዋን የውሃ ችግር ለማቃለል የሚያግዙ ፕሮጀክቶች

አዲስ አበባ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች ትገኛለች። የከተማዋን ዕድገት ተከትሎ በተለይ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እና ፍላጎት መመጣጠን አልቻለም። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበዛ የመጣው የነዋሪዎቿ ቁጥርም የውሃ ፍላጎቷ ከዓመት ዓመት እንዲጨምር ካደረጉ ምክንያቶች... Read more »

 ጅማ ከተማንለነዋሪዎች ተስማሚ፣ ለጎብኚዎች አማላይ ለማድረግ

ከኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ ከተሞች አንዷ ጅማ ናት። ጅማ ስትነሳም ንጉስ አባጅፋር ቀድመው ይታወሳሉ። ንጉሡ በመልካም ግንኙነትና አስተዳደር እሴታቸውም ለጅማ ከተማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ትልቅ ዕሴት ጥለው ያለፉ መሆናቸው በርካቶች ይመሰክሩላቸዋል። ጅማ በቡና... Read more »

ከጦርነት ተፅዕኖ እያገገመ ያለው የኮምቦልቻ ኢንቨስትመንት

በ1943 ዓ.ም እንደተመሰረተች የሚነገርላት የቀድሞዋ ‹‹ቢራሮ›› የአሁኗ ኮምቦልቻ ከተማ፣ ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ በማስተር ፕላን የምትመራ ዘመናዊ ከተማ ሆናለች፡፡ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በሪጂኦፖሊታን ከተማ አስተዳደር መዋቅር እየተዳደረች የምትገኝ ሲሆን፣ በ14 የከተማ እና... Read more »

የከተማዋን ገጽታ የሚቀይሩትና የቱሪዝም መድረሻዎቿን የሚያሰፉት ፕሮጀክቶች

በሀዋሳ ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተገንብተዋል፤ ሌሎች እየተገነቡም ይገኛሉ። ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን ገጽታ እንደሚገነቡ፣ የህብረተሰቡን የመሰረተ ልማት ችግሮች እንደሚፈቱ፣ ተጨማሪ ቱሪስቶችን ለመሳብ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ እየተገለጸ ነው። ከፕሮጀክቶቹ መካከልም በተያዘው በጀት ዓመት ብቻ 16 የሚደርሱ... Read more »

ለኢንቨስትመንት ተጨማሪ አቅም የሚፈጥረው የካፒታል ገበያ

በምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ጉልህ ሚና ካላቸው ግብዓቶች መካከል አንዱ የፋይናንስ አቅርቦት ነው፡፡ የዚህ ወሳኝ ግብዓት አቅርቦት እጥረት ለብዙ ሀገራት የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ትልቅ ራስ ምታት ሆኖ ይስተዋላል፡፡ የካፒታል ገበያ (Capital Market)... Read more »

 የግንባታ ዘርፉን የግብአት ማነቆ ለመፍታት – የጥናቱና የባለሙያው ዕይታ

በሀገሪቱ ግንባታ በስፋት ይስተዋላል፤ ከፍተኛ የግንባታ ፍላጎት እንዳለም ይገለጻል። በመንግስት የሚካሄዱ የመሰረተ ልማትና ሌሎች ግዙፍ ፕሮጀክቶች፣ በግሉ ዘርፍ የሚካሄዱ የመኖሪያ ቤቶችና የሪልስቴት ህንፃዎች፣ ሆቴሎች፣ ኢንዱስትሪዎች፣ ወዘተ. ግንባታዎች ለእዚህ በአብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። በእዚህ... Read more »

ለትውልድ የሚተላለፉ የግንባታ ተቋራጮችን የማፍራት ግብ

የሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮች ጠቅለል ተደርገው ሲገለፁ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜና ዋጋና እንዲሁም በሚፈለገው ጥራት አለማጠናቀቅ በሚለው ክፍተት ላይ የሚያርፉ እንደሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። በተለይ የሀገር ውስጥ ተቋራጮች ከዚህ አኳያ ከፍተኛ የኮንስትራክሽን... Read more »

የተፈጥሮ ሀብቶቹን በሚገባ እንዳይጠቀም መሰረተ ልማት ያጠረው ክልል

ከዚህ ቀደም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የከፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲዊ ሪፐብሊክ 11ኛው... Read more »