አሮጌውን ዓመት ሸኝተን ዛሬ አዲሱን 2017 ዓመት ተቀብለናል። አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የብልጽግና እንዲሆንልን እየተመኘን በዚህ የአዲስ ዓመት ልዩ እትማችን ኢትዮጵያ በተሰናባቹ ዓመት አቅዳ ካሳካቻቸው መካከል አንዱ በሆነው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ... Read more »
የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »
ሀገራት የኢንቨስትመንት ዘርፋቸውን በማሳደግ ጥቅል አገራዊ እድገታቸውን ዘላቂ ለማድረግ ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎችን (Special Economic Zones) ማቋቋም ነው። ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎች የሚፈጥሩትን የስራ እድል፤ ለአገር በቀል የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪው መስፋፋት... Read more »
ወይዘሮ ሃና አርአያሥላሴ-የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሀገሮች ለኢንቨስትመንታቸው በእጅጉ ከሚያስፈ ልጓቸው መሠረተ ልማቶች መካከል የኢነርጂው መሠረተ ልማት አንዱ ነው። ይህን ታሳቢ በማድረግም በኢነርጂ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ላይ በስፋት እንደሚሰሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ።... Read more »
ኢትዮጵያ ለሆርቲካልቸር ኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታና ስነምህዳር ካላቸው እና ተመራጭ ከሆኑ የዓለም ሀገራት አንዷ ነች። በተለይም የአየር ንብረቷ፣ ስነምህዳሯና ሰፊ የሰው ሀብቷ በዘርፉ መዋእለ ንዋያቸውን ስራ ላይ ለማዋል ለሚሹ ባለሀብቶች ሳቢ እንደሚያደርጋት ይገለጻል።... Read more »
ባለፈው 2016 በጀት ዓመት በብዙ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተስፋ ሰጭ ውጤት እንደተመዘገበ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገልጿል። ኮሚሽኑ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት ከባቢ ሁኔታን በማሻሻል፣ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን በማስተዋወቅና ኢንቨስትመንትን በማሳለጥ፣ የድኅረ ኢንቨስትመንት ድጋፍ በመስጠት፣ የኢንቨስትመንት ክትትልና... Read more »
የመጀመሪያው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር (Home-Grown Economic Reform Program) ብዙ የፖሊሲ ሃሳቦችን በውስጡ ያካተተና መጠነ ሰፊ የኢኮኖሚ ዓላማዎችንና ግቦችን ያሳካ እንደነበር መንግሥት ሰሞኑን አስታውሶ፣ ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ... Read more »
በኢትዮጵያ የሰፈነው ሠላምና መረጋጋት፣ የተመዘገበው ፈጣንና ተከታታይ የኢኮኖሚ ዕድገት (በተለይም በመሠረት ልማት ዝርጋታ ዘርፍ) እንዲሁም የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እና ሰፊ የገበያ እድሎች መኖራቸው ሀገሪቱ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በአፍሪካ ደረጃ... Read more »
የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው:: የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »
በአሁኑ ወቅት በምጣኔ ሀብታቸውና በፖለቲካ ተፅዕኗቸው የዓለም ኃያላን የሆኑት ሀገራት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶቻቸውን በመደገፍ ረገድ በርካታ ተግባራትን አከናውነዋል። እነዚህ ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በማገዝና በመጠበቅ ያከናወኑት ተግባር የአምራችነት አቅማቸውን አሳድጎ የምጣኔ ሀብት እድገታቸው ዘላቂ... Read more »