በአፍሪካ አህጉር ዋነኛ ገብስ አምራች ከሆኑ አገራት መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ የምትመደበው ኢትዮጵያ፣ ይህን ምርት በግብዓትነት የሚጠቀሙት የቢራ ፋብሪካዎቿ አብዛኛውን የብቅል ፍላጎታቸውን የሚያሟሉት ከውጭ አገራት በሚገባ ምርት መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በአገሪቱ የሚፈለገውን ያህል... Read more »
“ኢትዮጵያ ታምርት” በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት አምራቾችን አቅም የማሳደገያ የምክክርና ንቅናቄ መድረክ በቅርቡ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። መድረኩ የከተማዋን አምራች ኢንዱስትሪዎች አቅም ለማጎልበት ያቀደ እንዲሁም ችግሮቻቸውን አዳምጦ መፍታትን... Read more »
በዓባይ ወንዝ ላይ ከተገነቡት ድልድዮች አንዱ በውቧ ባህር ዳር ከተማ የሚገኘው ነው። በ1954 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገርለት የዓባይ ድልድይ ላለፉት ስድስት አስርት ዓመታት የአማራ ክልል አካባቢዎችን እንዲሁም ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር ሲያገናኝ ቆይቷል። ድልድዩ... Read more »
በግለሰብ ወይም በሌላ ሕጋዊ አካል እንደ ኮርፖሬሽን ባሉ ንብረቶች ላይ የሚፈጸም ክፍያ ፕሮፐርቲ ታክስ(ግብር) ይባላል፡፡እንዲህ የግል ንብረትን ወይንም ባለቤትነትን የሚመለከተው የክፍያ ሥርዓት በአብዛኛው የግል ቤት አልሚዎች (ሪል እስቴት) ይመለከታል፡፡ የግብር ግምቱም ንብረቱ... Read more »
በመዲናችን አዲስ አበባ “ኢትዮጵያ ታምርት” በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት አምራቾችን አቅም የማሳደጊያ የምክክርና ንቅናቄ መድረክ ተካሂዶ ነበር። መድረኩ የከተማችንን አምራች ኢንዱስትሪዎች አቅም ለማጎልበት ያቀደ ብሎም ያሉባቸውን ችግሮች... Read more »
ወጣት ሜሮን ተስፋዬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ህንፃ ኮሌጅ በአርክቴክት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪያዋን ከያዘች በኋላ እንደማንኛውም ተመራቂ ተማሪ ስራ ፍለጋ መዞር አላሻትም ። የተማረችበት የትምህርት መስክ (አርክቴክቸር) ከዲዛይን ጋር በጣም የተገናኘ ነበር።... Read more »
ከአነስተኛና ጥቃቅን ስራዎች ተነስተው ወደ መካከለኛ ብሎም ከፍተኛ አቅም ያላቸው ኢንቨስተሮችን ለመፍጠር የተለያዩ ማኑፋክቸሪንጎች ተቋቁመው ወደ ስራ ከገቡ አመታት ተቆጥረዋል። በዚህም ለበርካቶች የስራ እድል ከመፈጠሩም ባሻገር ለአገር ኢኮኖሚም የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያደረጉ መሆኑ... Read more »
ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት “የውጭ አገር ዜጎች ወይም በከፊልም ሆነ በሙሉ በውጭ አገር ዜጎች ባለቤትነት ሥር ያሉ ድርጅቶች ወይም የውጭ ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ሥራ ማካሔድ ወይም የባንክ ሥራ የሚያካሒድ ቅርንጫፍ ሊያቋቁሙ... Read more »
ጦርነት በሰዎች ማህበራዊ እንቅስቃሴ ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽዕኖ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። ከሕይወት መስዋዕትነት ጀምሮ ማህበራዊና ስነልቦናዊና ቀውስ ይፈጥራል። በአገሪቱ ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀው ጦርነትም በዜጎች ሕይወት ላይ እጅግ አስከፊ ጠባሳ ጥሎ አልፏል።... Read more »
ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በመሳብ ከምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ስትሆን ከአፍሪካ አምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በዚህም የቻይና ኩባንያዎችም በአገሪቱ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ቀዳሚ ተዋናዮች በመሆን 43 ቢሊዮን ብር... Read more »