ለወረቀት ምርት ተስፋ የተጣለበት የእንሰት ተረፈ ምርት

የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ጋር ተመጋጋቢ ሆኖ በሀገራዊ ምጣኔ ሀብቱ ላይ ላቅ ያለ ድርሻ እንዲኖረው የሚያስችል የምጣኔ ሀብት አቅጣጫ ነድፋ ስትንቀሳቀስ የቆየችው ኢትዮጵያ፣ የኢንዱስትሪው ዘርፍ በሀገራዊ ምጣኔ ሀብቱ ውስጥ ያለው ድርሻ... Read more »

የባለሀብቶችን ትኩረት የሳበው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና

ሀገራት የወጪና ገቢ ንግዳቸውን ለማቀላጠፍና የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰታቸውን ለማሳደግ ብሎም አጠቃላይ ምጣኔ ሀብታዊ እድገታቸውን ለማሻሻል ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ነፃ የንግድ ቀጠናዎችን (Free Trade Zones) ማቋቋም ነው። ነፃ የንግድ ቀጠና ‹‹ልዩ... Read more »

አምራች ዘርፉን ያነቃቃው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ንቅናቄ

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ናት:: አገሪቱ ግዙፍ አምራች ኃይል፣ ወሳኝ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ፣ ምቹ ሕጋዊ ማዕቀፎችና ለዘርፉ እድገት አወንታዊ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎች አሏት:: በኢንዱስትሪ ያላትን ይህን... Read more »

ኢንቨስትመንት የሆቴል ዘርፍ ኢንቨስትመንትን በዓለም አቀፍ የተወዳዳሪነት ደረጃ እውን የማድረግ ጥረት

በኪነጥበብ፣በስፖርትና ዘርፎች ስኬታማ የሆኑ ግለሰቦች በንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ተሰማርተው ተጨማሪ ስኬቶችን ሲያስመዘግቡ ማየት የተለመደ ተግባር ነው።ይህ እውነት በኢትዮጵያም ገቢራዊ ሆኖ ይታያል። 27 የዓለም ክብረ-ወሰኖችን መስበር የቻለው የሩጫው ዓለም ንጉሥ፣ አትሌት ሻለቃ... Read more »

የአምራች ዘርፉን የማጠናከር ስራዎች – በኢንዱስትሪ ማዕከሏ ከምቦልቻ

በኢንዱስትሪ ማእከልነት ከሚታወቁት የአገሪቱ ከተሞች አንዷ የኮምቦልቻ ከተማ መሆኗ ይታወቃል። ከተማዋ በኢንዱስትሪ ከተማነቷ ፊትም ትታወቃለች፤ አሁንም በኢንዱስትሪ ማእከልነቷ ቀጥላለች። በ1943 ዓ.ም እንደተመሰረተች የሚነገርላት የቀድሞዋ ‹‹ቢራሮ›› የአሁኗ ኮምቦልቻ ከተማ፣ ከ 1965 ዓ.ም ጀምሮ... Read more »

የአምራቾች ትስስር- ለኢንቨስትመንት እድገት

በኢትዮጵያ የባለሀብቶችን ትኩረት ከሳቡ ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች መካከል አንዷ መሆን የቻለችው የደብረ ብርሃን ሪጂኦፖሊታን ከተማ፣ የኢንቨስትመንት ስኬቷ ለሌሎች አካባቢዎችም አርዓያ መሆን የሚችል ነው። ከተማዋ የአያሌ ኢንቨስትመንት ተቋማት መገኛ ሆናለች። ከአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

የግብርና ሽግግር ፈር ቀዳጁ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ

መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው። እነዚህ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሦስት ዋና ዋና መሰረታዊ ተልዕኮዎች አሏቸው። እነዚህም የውጭ ቀጥታ... Read more »

ከጦርነት ፅልመት ወደ ተስፋ እየተሸጋገረ ያለው የኮምቦልቻ ኢንቨስትመንት

ከኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ኮምቦልቻ ከተማ 1943 ዓ.ም ነው የተቆረቆረችው። ኮምቦልቻ ከተማ በ1965 ዓ.ም ጀምሮ በማስተር ፕላን የምትመራ ዘመናዊ ከተማ ትሆን ዘንድ በብዙዎች ዘንድ ቀልብ ገብታለችና የከተማነት ክብርን ስትጎናጸፍ... Read more »

የኢንቨስትመንት ፍሰት እምርታ – በሲዳማ ክልል

 ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤት የሆነው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት በርካታ ምቹ ሁኔታዎች አሉት። ከተፈጥሮ ሀብቶቹ መካከልም፣ የሀዋሳ ሐይቅ፣ ፍልውሃዎች፣ ለተለያዩ የግብርና እና የቱሪዝም ስራዎች ሊውሉ የሚችሉ መልክዓምድሮቹ ይጠቀሳሉ። እነዚህ... Read more »

 ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ተጨማሪ አቅም የሚሆነው ሲዳማ ባንክ

በአንድ ሀገር የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ የጎላ ሚና ካላቸው ባለድርሻ አካላት መካከል የፋይናንስ ተቋማት በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ።እነዚህ ተቋማት በሀገራዊ የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ ካላቸው ሚና መካከል አንዱ ለኢንቨስትመንት ተግባራት የፋይናንስ ምንጭ መሆናቸው... Read more »