የሆርቲካልቸር ምርቶችን ልማት ማስፋፋትና ድንበር ማሻገር የሚያስችለው ስምምነት

ኢትዮጵያ ለሆርቲካልቸር ምርቶች ተስማሚና ምቹ ሥነ-ምህዳር፣ የአየር ንብረትና ሰፊ የሰው ኃይል እንዳላት ይታወቃል። የሆርቲካልቸር ልማት በሀገሪቱ ከተጀመረ ሁለት አስርተ ዓመታት ያስቆጠረ ሲሆን፣ ለሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ከሚያስገኙ የግብርና ምርቶች አንዱ ሆኗል። ይሁን እንጂ... Read more »

ግብርናው ቴክኖሎጂን አሟጦ መጠቀምና ገበያ ማፈላለግን ይጠይቃል

በግብርናው ዘርፍ በተከናወኑ ተግባሮች ምርትና ምርታማነት በየአመቱ እያደገ ይገኛል፡፡ ይህ እድገት ግን ካለው እምቅ አቅምና ሀገሪቱ ከምትፈልገው የግብርና ምርት አኳያ ሲታይ አሁንም ምርትና ምርታማነቱ ማደግ እንዳለበት ይታመናል፡፡ በሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የግብርና... Read more »

የአፈር አሲዳማነትን የማከም ሥራዎችና የታየ ለውጥ

ለሰው ልጆች ከሚያስፈልጉት ዋና እና መሰረታዊ ነገሮች አንዱ አፈር ነው። የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉትም፤ አፈር የሰውም ሆነ የእንስሳት ምግብ የሚጀመርበት ከመሆኑም ባሻገር ያለአፈር ህልውናን ማስቀጠል አዳጋች ነው። ይህ የተፈጥሮ ሃብት በምድር ለሚበቅሉት አዝርዕት... Read more »

ሁሉን አቀፍ ድጋፍ የሚሻው የሆርቲካልቸር ዘርፍ

በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው የልማት ዘርፎች መካከል የሆርቲካልቸር ልማት ይጠቀሳል:: ይህ ንኡስ ዘርፍ በተለይም ባለፉት ሁለት አስር ዓመታት ለዜጎች የሥራ እድል ከመፍጠር፣ የምግብና የሥርዓተ ምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ እና የውጭ... Read more »

ሀገር በቀል እውቀትን ከዘመናዊው ያጣመረው የእንስሳት መድኃኒት ምርምር

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሃብቷ በአፍሪካ ቀዳሚዋ በዓለም ደረጃ ከፊተኞቹ መካከል ብትጠቀስም፣ ከዘርፉ የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ እንዳልሆነችም ይታወቃል። ለዚህ ደግሞ የተለያዩ ችግሮች በምክንያት ይነሳሉ። የእንስሳት ሃብቱን ምርታማነት ለማሳደግ ከቁጥር ባሻገር ጤናማና ዘመናዊ የሆነ የእንስሳት... Read more »

ክላስተር እርሻ – አዋጩ የግብርና መንገድ

በዚህ ዓመት ከ24 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ለማረስ እቅድ መያዙንና ይህንን እቅድ ለማሳካት ከዝናቡ ጋር መሸቀዳደም ቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው መግለጻቸው... Read more »

መጤ ተምችን የመከላከል ሁሉን አቀፍ ጥረት

መነሻውን መካከለኛው አሜሪካ ያደረገው መጤ ተምች እ.ኤአ 2016 ላይ አፍሪካ መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ተምቹ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በኩል ገብቶ በስድስት ወራት ውስጥ መላ ሃገሪቱን ማዳረሱ ይታወሳል። ተምቹ በተለይም... Read more »

የእንስሳት ሀብት ልማት – በኦሮሚያ ክልል

ኦሮሚያ ክልል ምቹ የአየር ፀባይና የተፈጥሮ ፀጋ ካላቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህም ምቹ ሁኔታ ለተለያዩ እንስሳት ዝርያዎች እርባታ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ይታመናል፡፡ በክልሉ በአሁኑ ወቅት 25 ነጥብ 5 ሚሊዮን... Read more »

የሰላምና የልማት ምድሯ ቄለም ወለጋ – በኩታ ገጠም እርሻ

በሀገራችን ቡና በስፋት ከሚለማባቸው አካባቢዎች መካከል የኦሮሚያ ክልሎቹ የወለጋ ዞኖች ይጠቀሳሉ። ዞኖቹ ባለፉት ዓመታት ሰላም ርቋቸው የቆየ ቢሆንም፣ በአካባቢው ሰላምን ለማምጣት በተደረጉ ጥረቶች በዞኑ ሰላም ከመስፈኑም በተጨማሪ ሰፋፊ የግብርና ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።... Read more »

ለዘላቂ የሌማት ቱሩፋት ምርታማነት- አስተማማኝ የገበያ አቅርቦት

ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ምርትና ምርታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ፤ በተለይ ደግሞ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል ያለችውን የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በመተግበሯ በዘላቂነት ሊለውጡ የሚችሉ ውጤቶችን ማስመዝገብ ጀምራለች:: መርሃ ግብሩ በሀገር ደረጃ... Read more »