
ኢትዮጵያ ለጥጥ ልማት ምቹና ተስማሚ ሥነ-ምህዳር ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት። ጥናቶች እንደሚያመለክቱት፤ በሀገሪቱ በጥጥ መልማት የሚችል ከሶስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት አለ። በተለይ በአብዛኞቹ የሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጥጥ በስፋት ማልማት የሚቻል... Read more »

የኢትዮጵያን የግብርና ምርታማነትና ምርታማነትን ከሚፈታተኑ ችግሮች አንዱ የአፈር አሲዳማነት መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፤ አሁን በሀገሪቱ ከሚታረሰው መሬት ወደ ሰባት ሚሊዮን ሄክታሩ ወይም 43 ከመቶው የሚሆነው በአፈር አሲዳማነት የተጠቃ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ሶስት... Read more »

አፍሪካ የቡና መገኛና በስፋት የምታምርት እንደመሆኗ ከዘርፉ የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አለመሆኗን የዘርፉ ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ በርካታ ቡና አምራች ገበሬዎች ላሉባቸው እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት ቡና የኢኮኖሚያቸው የጀርባ አጥንት ተደርጎ እስከ... Read more »

ኢትዮጵያ የሌማት ቱሩፋት መርሃ-ግብር ከጀመረች ወዲህ በተለይ በዶሮ እርባታ ዘርፍ ከፍተኛ እምርታ ማስመዝገብ ችላለች፡፡ እያንዳንዱ ክልል መርሃ-ግብሩን በመተግበርና በማስፋት ዜጎች በተመጣጣኝ ዋጋ ዶሮም ሆነ እንቁላል እንዲያገኙ የማድረጉ ጥረትም ስኬታማ የሚባል እንደሆነ የዘርፉ... Read more »

አብዛኛው ሕዝቧ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ኑሮው በግብርናው ዘርፍ ላይ የተመሰረተባት ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ አንስቶ የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች፡፡ በመንግሥትና በዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች የተደገፉ ተከታታይነት ያላቸው የግብርና ልማት... Read more »

ኢትዮጵያ እምቅ የዓሳ ሃብት ባለቤት መሆኗን ጥናቶች ያሳያሉ። ከሀገሪቱ ወንዞች፣ ሐይቆች፣ ኩሬዎችና ሌሎች የውሃ አካላት በዓመት ከ94 ሺ 500 ቶን በላይ የዓሳ ምርት ማግኘት እንደሚቻል ጥናትን ዋቢ ያደረገው የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።... Read more »

ኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብቷን ለማሳደግ የሚያስችላትን የአስር ዓመት እቅድ ነድፋ እየተገበረች ትገኛለች፡፡ በተለይ በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ ተብለው በተለዩት በግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በቱረዝምና በማእድን ዘርፎች ላይ ሰፋፊ እቅዶች ወጥተው... Read more »

የዓለም ምግብ ድርጅት መረጃ እንደሚ ያመለክተው፤ የእንስሳትሀ ባደጉት ሀገራት 40 በመቶ የሚጠጋውን፣ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት 20 በመቶውን የግብርና ምርት ይሸፍናል። በዚህም 13 ቢሊዮን የማያንሱ የዓለም ሕዝቦችን ኑሮ ይደግፋል። የእንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች... Read more »

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የግብርና ዘርፉን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች። በተለይም የዜጎቿን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ፤ ዘርፉ የሚያስገኘውን የውጭ ምንዛሬ ገቢ ለማሳደግ ትኩረት ሰጥታ ስትሰራ ቆይታለች። በዚህም ምርትና ምርታማነት እያሳደገች... Read more »

ኢትዮጵያ የቀንድ ከብት ሃብቷ በዓለምም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ከፊተኛዎቹ ተርታ ላይ እንድትገኝ አርጓታል። ይህንን ሃብት ለኢኮኖሚ እድገቷ በመጠቀም ረገድ ግን እዚህ ግባ የሚባል ሥራ እንዳልሠራች ይታወቃል። ለዚህ ዋና ዋና ምክንያቶች ከሚባሉት መካከል... Read more »