
አካባቢው ነፋሻማና ቅዝቃዜውም አጥንት ሰብሮ የሚገባ የሚባለው አይነት ነው። በሰፋፊ ማሳዎች ላይ የለማ አዝመራ ይታያል። አዝመራው ቀልብን በእጅጉ ይስባል፤ ከስንዴ ማሳው ከፊሉ ቢጫ ሆኖ ይታያል፤ ይሄ ሊታጨድ የደረሰው ነው። የተቀረው ደግሞ አረንጓዴ... Read more »

ወቅቱ በገጠር አዝመራ የሚሰበስብበት ነው፤ እናም ሥራ ይበዛል። በዚህ ወቅት ከተሜው ወደ ገጠር ቢሄድ ሊመለከት የሚችለው ሰብስቡኝ ሰብስቡኝ የሚል በማሳ ላይ የደረሰ ሰብልና አርሶ አደሩ አዝመራውን ለመሰብሰብ የሚያደርገውን ርብርብ ነው። በኢትዮጵያ በቆየው... Read more »

የሀገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነው ግብርና እምብዛም ውጤታማ እንዳልሆነ ይነገራል። ለዚህም እንደ ምክንያትነት ከሚነሱ ችግሮች መካከል ዛሬ ድረስ የዘለቀው በበሬ ከማረስ ያልተላቀቀ ኋላቀር የአስተራረስ ዘዴ መጠቀም፣ የምርታማነት አለመጨመር እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ። በዚህ... Read more »

የኢትዮጵያ ግብርና የዝናብ ጥገኛ ሆኖ ነው የኖረው:: ይህ ዓይነቱ የግብርና ልማት ግብርናው የሚጠበቅበትን እንዲወጣ እንደማያስችለው እየተጠቀሰ ሲተች ኖሯል:: በተለይ ድርቅ በመጣ ቁጥር በግብርና ላይ የሚደርሰው ጥፋት ችግሩን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎትም ኖሯል:: በዚህ... Read more »

ፎርደስግራስ፣ አልፋአልፋ፣ ሉሲኒያ፣ ላብላብ፣ የላም አተር (ካኦፒ)፣ ፒጃምፒ (የእርግብ አተር)፣ ፎደርቢት (የከብት ድንች)፣ ዲስሞዲየም፣ ሲናር፣ ፋለሪስ፣ ፓኒኮም፣ የሳር፣ የጥራጥሬና የሐረግ ዝርያዎች እንደ ሆለታ፣ ባኮ፣ አዳሚ ቱሉ ባሉ የእርሻ ምርምር ማዕከሎች በምርምር ተሻሽለው... Read more »

ኢትዮጵያ አመቱን ሙሉ የሚፈሱ ትላልቅ ወንዞች እንዲሁም ሐይቆችና ለኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫና ለመስኖ የተገነቡ ግዙፍ ግድቦች ባለቤት ናት። እነዚህ የውሃ መገኛዎች የሀገሪቱ አሳ ሀብት ምንጮችም ናቸው። ሀይቆቹ የአሣ ሀብት በስፋት ይመረትባቸዋል፤ ከነዚህ የውሃ... Read more »

በጥቅምት ወር ነፋስ ከወዲህ ወዲያ በሚገማሸረው የስንዴ ማሳ ጠርዝ ላይ ቆም ብለው ከአጋሮቻቸው ጋር ሲያወጉ ያገኘናቸው አርሶ አደር ፈይሳ ቡታ፣ ሁሌም ሲቆጨኝና ጥያቄ ሲያጭርብኝ የነበረው የዳቦ ቅርጫት እየተባለ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ዳቦ ሊሆን... Read more »

«በአየነው ነገር በጣም እየተገርም ነው። በሶማሌ ክልል የእርሻ ሥራ አልተለመደም። አብዛኛው ሕዝብ አርብቶ አደር ነው። ከብት፣ ፍየልና ግመል እያረባ ነው የሚተዳደረው። በዚህ አካባቢ ያማረ የስንዴ ልማት ማየታችን እያስገረመን ነው፤ ለካ እንዲህም... Read more »

በምርትና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ንረት ሲከሰት እና የኢኮኖሚ ጫና ሲፈጠር ሁለገብ የገበሬዎች የህብረት ሥራ ማህበራት (ዩኒየኖች) እና የሸማች ህብረት ሥራ ማህበራት በቅብብሎሽ የሚያከናውኗቸው ገበያን የማረጋጋት ሥራዎች፤ ለሸማቹ ማህበረሰብ ትልቅ የሆነ እፎይታን በመስጠት... Read more »

በዚህ ክረምቱ ለበጋው ተራውን እየለቀቀ ባለበት በአሁኑ ወቅት ወደ ገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣ ያለ መንፈሱ ሁሉ ይታደሳል። የደረሰው ሰብል በንፋስ ኃይል ሲዘናፈል፣ ከብቱ በየመስኩ ተሰማርቶ ለምለሙን ሳር ሲግጥ፣ በክረምቱ ደፍርሶ ሲያስፈራ የቆየው... Read more »