አሲናበል በገና ጀንበር

ገና ኢትዮጵያዊ ትውፊት ካላቸው በዓላት አንዱ ነው። በተለይም በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ክፍል በድምቀት ከሚከበሩትና ዘመናትን የተሻገረ ልዩ የአከባበር ዘዬ ካላቸው በዓላት አንዱ ነው። ከዜማው እንጀምር፤- አሲና በል አሲና ገናዬ … እዮሀ አሲናበል …... Read more »

ለታላቅ ዓላማ የመፈጠርና ለመልካም ተግባር የመኖር ተምሳሌት

ሰው ለታላቅ ዓላማና ተልዕኮ የተፈጠረ ፍጡር ነው። ይሁን እንጂ ሁሉም ሰው ይህን ታላቅ ዓላማና ተልዕኮ አውቆና ተረድቶ ዓላማውን በተግባር ይተረጉመዋል ማለት አይደለም፡፡ እንዲያውም የሰው ልጅ ለታላቅ ዓላማና ተልዕኮ መፈጠሩን ያወቁና ዓላማውን በተግባር... Read more »

 የ’ርስ በርስ ግጭቶቻችን መፍቻዎቻችን

ግጭት የትም አለ። ከአባባላችን ጀምሮ ”እንኳን ሰውና ሰው፣ እግርና እግርም ይጋጫል” ይባላል:: ችግሩ ያለው፣ የተፈጠረውን ግጭት ማስተናገዱ ላይ ነውና ወደ’ዛው እንሂድ። ”ኢትዮጵያ ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ከዘመናዊው ሕግ ጋር አብራ እንድታስኬድ የሰላም... Read more »

 በአገር ወግ ለአገር መድረስ

እመጫት ናት፤ ለያውም አንድ ሳምንት ላይ ያለች። ሆኖም የምትሰራው ካገኘች ወደ ኋላ አትልም። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ያጠራቀመችው ቤሳ ቤስቲን የሌላት መሆኑ፤ የሚያርሳትና ጎዶሎዋን የሚሞላላት ወገን፤ ዘመድ አለመኖሩ ነው። ስለዚህም መታረስን እያማራትም ቢሆን... Read more »

 የሌማት ትሩፋትና በረከቶቹ

ለመሆኑ በመንግሥት አቅጣጫ፣ በግብርና ሚኒስቴር ፊት መሪነት ወደ ተግባር የገባው ”የሌማት ትሩፋት” መኖርና መሰረታዊ ፋይዳው፤ አጠቃላይ ግቡ ምንድን ነው? የሚለውን በአጭሩ እንመልከት። ከሚመለከታቸው፣ በተለይም የጉዳዩ ባለቤት ከሆኑት የግብርና የቋማት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት... Read more »

አገር በቀል ተቋማትና እሴትን የማስቀጠል ተግባራቸው

 በአገራችን ታሪክም ሆነ ቱባ ባህል መሰረት የታረዘን ማልበስ፣ የተራበን ማብላት፣ በአጠቃላይ በተለያዩ ችግሮች ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን “ከጎናችሁ ነን! አለንላችሁ! አይዟችሁ!” ማለት የእኛ፣ የኢትዮጵያዊያን ቱባ እሴት ነው። ይህን ዓይነቱ ታሪክ፣ ባህል …፣ ባጠቃላይ... Read more »

ማን እንደ «አገር በቀል …»

 («ባህላዊ የፍትህ ስርአት» እንደ ማንፀሪያ) በዛሬዋ ዘመን ዓለማችን በዴሞክራሲ፣ በሕግ የበላይነት፣ በሰብአዊ መብቶች … ላይ አተኩሮ መሰራት የምርጫ ጉዳይ አይደለም። በዛሬው መልክ አይሁን እንጂ በድሮዋ ዓለምም፣ በጥንታዊቷ ምድርም ያውና ያው ሲሆን፤ በጠቀስናቸው... Read more »

”ይድረስ ለኢትዮጵያዊያን”

(ካለፈው የቀጠለ)  እንግዳችን፣ ደጋግመን እንደምንናገረው፣ ለሚዲያ አዲስ አይደሉም። የዚህን ጽሑፍ ቀዳሚ ክፍል ባለፈው ሳምንት ስናቀርብ ሰፋ አድርገን እንዳብራራነው ለሚዲያ ቅርብ ብቻ ሳይሆኑ፣ በአንድ ርእሰ ጉዳይ ላይ የተገደቡ ሰው አይደሉም። በመሆኑም በአገራቸው ጉዳይ... Read more »

“ይድረስ ለኢትዮጵያውያን” ዶ/ር አደም ካሚል ፋሪስ

ባለውለታዎቻችን ብዙ ናቸው። ውለታ ሠርተው ያለፉ እንዳሉ ሁሉ፤ ውለታ ሲሠሩ ኖረው አሁንም እየሠሩ ያሉት ቁጥራቸው ቀላል አይደለም። እየኖሩ የሚያኖሩ፤ እየሠሩ የሚያሠሩ፤ እየተናገሩና ’ጻፉ የሚያስተምሩን ብዛታቸው ጥቂት አይደለም። በመሆኑም፣ እናስታውሳቸዋለን፤ ስለ ውለታቸው ሲባልም... Read more »

የሠርግ ዐጸዱ ሠርግ

የኛማ ሙሽራ (2 ጊዜ) እጹብ ድንቅ ስራ በሆታ በእልልታ እንቀበላቸው ሙሽሪት ሙሽራው ዛሬ ነው ቀናቸው። “ሠርግ”ን የደስታ ተክለወልድ መዝገበ ቃላቱ “ለአካለ መጠን የደረሰ ወንድ ልጅና ለአካለ መጠን የደረሰች ሴት ልጅ ባልና ሚስት... Read more »