ኢትዮጵያ የቡና ዕትብቱ የተቀበረባት ሀገር ናት ።የቡና ሥርና ምድር (መሠረት) እንዲሁም ባህል መገኛ ።በአፋን ኦሮሞ ቡነ ይባላል ።የደስታ ተክለወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ቡና የታወቀ ተክል የእንጨት ስም፤ ፍሬው ተቆልቶና ተወቅጦ ፈልቶ የሚጠጣ... Read more »
ርእሳችን ገራገር ቢጤ መሆኑ ያስታውቅበታል። በአንባቢያን ዘንድ ”ድሮስ ሀበሻና እስልምና ምን አለያያቸውና ነው እንደ አዲስ …” የሚል ስሜትን ሊያጭር ይችልም ይሆናል። ግን አይደለም። ሀበሻና እስልምናን በተመለከተ ከምናውቃቸው የማናውቃቸው፤ ካየናቸው ያላየናቸው፤ ከሰማናቸው ያልሰማናቸው... Read more »
የኢሬቻ በዓል በነገው እለት ይከበራል። በመሆኑም ከወዲሁ፤ ኢሬቻ የአንድነትና የአብሮነት ዓርማ ነው! ኢሬቻ ለሰላም፤ ኢሬቻ ለፍቅር! Irreechi nageenyaaf Irreechi jaalalaaf Irreechi Falaasama Dhugeeffannaa Oromooti! የሚሉ ድምፆች ከፍ ብለው በመሰማት ላይ ናቸው። በነገው... Read more »
መስከረም ለኢትዮጵያውያን የተለየ ወር ነው፡፡ሜዳው ሸንተረሩ በአበባ ያጌጣል፤ አዲስ መንፈስ በሰው ልብ ውስጥ ይሰርጻል፡፡ መስከረምን ስናስብ ከአበቦች ውበትና መዓዛ ባሻገር በወሩ ውስጥ የሚከበሩ ልዩ ልዩ የአደባባይ በዓላት ልዩ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡ አንድ በአንድ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ጌዜን የማሞገስ፤ለጊዜ የመዝፈን ባህል አላቸው። ክረምትም ሆነ በጋ እንዲሁም ልምላሜም ሆነ ድርቅ በዘፈኖቻችን ውስጥ የተለየ ትርጓሜ ተሰጥቷቸው ይዘፈንላቸዋል። ከሁሉም በላይ መስከረም ደግሞ የተለየ ተደርጎ የሚዘመርበት እንደሆነ መናገር ለቀባሪው አረዱት ነው። ለመሆኑ... Read more »
አገልጋይነት በብዙ መልኩ ይገለፃል። አገልጋይነትና ቅንነት፤ አገልጋይነትና ታማኝነት፤ አገልጋይነትና አርአያነት ወዘተርፈ የሚለያዩ ባህርያትና ተግባራት አሉት። ከአገልጋይነት ጋር በተያያዘ ብዙ ማለት የሚቻል ሲሆን፤ ከወቅታዊነቱና ከአገራዊ አቅጣጫነቱ አኳያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ አገልጋይነት... Read more »
በችግራችን ወቅት ስለሚደርስልን ብቻ ሳይሆን፤ ሰውን ሰው ያደረገው ዕቁብ ነው ስለተባለም ሳይሆን፤ የራሳችን አገር በቀል እውቀታችን ውጤት ስለሆነም ሳይሆን …፤ ሁላችንም፣ እዚህም እዛም (ዲያስፖራ) ያለነው እንደምናውቀው እቁብ ከእኛው፤ ለእኛው፤ የእኛው …. የሆነ... Read more »
የዛሬው ርእሰ ጉዳያችን አጠቃላይ አገር በቀል እውቀቶቻችን፣ አገራዊ እሴቶቻችን በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ፤ ለአገራዊ ችግሮች ምን አይነት መፍትሄዎችን እንካችሁ እያሉን እንደሆነ … እንመለከታለን። ከሁሉም በፊት ግን መሰረቱ “አገር በቀል እውቀት” የሚለው... Read more »
ብዙ ሰዎች ነጻነት የሚለውን ቃል ከፖለቲካዊ አውድ ጋር ብቻ ያቆራኙታል:: ሲተነትኑትም የሚታየው ከዚሁ አኳያ ነው:: ይህ ትክክል አይደለም! ነጻነት የሚለውን ቃል ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊም ጭምር ነው:: እንደ አውዶቹ ገብቶ ጥምረቱን የሚያሳይም ነው:: ምክንያቱም... Read more »
ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ፣ የሶስት ሺ ዓመት ታሪክ ያላት፣ የበርካታ እምነት፣ ቋንቋ፣ ባህል፣ ጥበብና ፍልስፍና መኖሪያ ናት እየተባለ ሲነገር በተደጋጋሚ ይደመጣል ሕዝቧም ሰው አክባሪ፣ በጉርብትና ተዋዶ የሚኖር እንደሆነ ይነገርለታል ጠላትን በጋራ ተባብሮ... Read more »