ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለድል የሚጠበቁበት የዱባይ ማራቶን ነገ ይካሄዳል

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ደምቀው ከሚታዩባቸው የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ ዱባይ ሲሆን፤ በውድድሩ ሰፊ የአሸናፊነት ታሪክም አላቸው፡፡ ከዚህ ቀደም በተደረጉ 21 የዱባይ ማራቶኖች 29 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች የበላይነቱን መያዝ ችለዋል፡፡ ነገ በሚካሄደው... Read more »

 የከተማዋን ቮሊቦል ስፖርት ለማነቃቃትና ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ ነው

የቮሊቦል ስፖርት በኢትዮጵያ ተዘውታሪ ከሆኑ ስፖርቶች መካከል ይመደባል። በክለቦች፣ በቡድኖች፣ በፕሮጀክት፣ በትምህርት ቤቶችና በመኖሪያ አካባቢዎችም በስፋት ይዘወተራል። ነገር ግን ቀድሞ ስፖርቱ በስፋት ከሚዘወተርባቸው ከተሞች አንዱ በሆነው አዲስ አበባ ከወቅቶች መቀያየር ጋር ተያይዞ... Read more »

ብሔራዊ ቡድኑን ከስደት ለመመለስ ያለመው የባሕርዳር ስታዲየም ማሻሻያ ግንባታ

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን እአአ ከ2014 አንስቶ የትኛውንም አህጉር እና ዓለም አቀፍ ውድድሮችን በሜዳው እንዳያስተናግድ መታገዱ ይታወቃል።ቡድኑ ጨዋታዎችን ከሚያደርግባቸው ስታዲየሞች መካከል አንዱ የሆነው የባሕርዳር ስታዲየምም ይኸው ዕጣ ደርሶት ከዓለም አቀፍ... Read more »

ሀገር አቀፍ የማህበረሰብ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዛሬ ይካሄዳል

የዓመቱ የመጀመሪያ ዙር ብሄራዊ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዛሬ ይካሄዳል። በመላው የሀገሪቷ ክፍሎች በሚደረገው በዚህ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ላይም ሚሊዮኖች ይሳተፋሉ በሚል እንደሚጠበቅ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር አስታውቋል፡፡ በርካታ ቁጥር ያለው... Read more »

 በስፔን በተካሄደ የጎዳና ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

በአዲሱ የፈረንጆቹ ዓመት መባቻ በስፔን ማድሪድ በተካሄደው ዓመታዊው የሳን ስልቬስትሪ ቫሌካና 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል። በወንዶች አትሌት በሪሁ አረጋዊ ተፎካካሪዎቹን አስከትሎ ሲገባ፤ በሴቶች ደግሞ አባብል የሻነህ... Read more »

 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን ለድል ይጠበቃሉ

በመካከለኛው ምሥራቅ ከሚካሄዱ ታላላቅ የጎዳና ላይ ውድድሮች አንዱና ዋነኛው የዱባይ ማራቶን ነው፡፡ የዱባይ ማራቶን ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት የሚገኝበት ከመሆኑ በዘለለ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ፍፁም የበላይነት የሚንፀባረቅበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የመጀመሪያው ትልቅ... Read more »

ታሪካዊው የሴካፋ ዋንጫናየኢትዮጵያ ድል

ታህሳስ 17 ቀን 1980 ዓ.ም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ልዩ ቀን ሆና ትታወሳለች። ከዛሬ 36 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ (ሴካፋ) ዚምባብዌን በፍጹም ቅጣት... Read more »

የአዲስ አበባ ክለቦችና ታዳጊዎች የብስክሌት ውድድር እየተካሄደ ነው

ከተጀመረ አንድ ሳምንት ያስቆጠረው የአዲስ አበባ ክለቦችና ታዳጊዎች የአቋም መለኪያና የታዳጊዎች ምዘና ሁለተኛ ዙር ውድድር ነገ መነሻውን ፅዮን ሆቴልና መድረሻውን ጉለሌ እፅዋት ማዕከል በማድረግ ይካሄዳል:: በውድድሩ አራት ክለቦችና ከ80 በላይ የሚሆኑ ታዳጊ... Read more »

 ለፓራሊምፒክ ስፖርት የተሰጠው ደረጃ ዝቅተኛ ነው

በኢትዮጵያ ከ30 በላይ የሚሆኑ ስፖርቶች በፌዴሬሽኖችና በማህበራት ተደራጅተው እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። እነዚህ የስፖርት አይነቶች የሚንቀሳቀሱት መንግሥት በሚመድብላቸው የድጎማ በጀት አማካኝነት ሲሆን ከጥቂት ስፖርተቶች ውጪ የራሳቸውን ገቢ አመንጭተው አቅም መፍጠር አልቻሉም። ይህም ስፖርቱን ለማሳደግ... Read more »

የባሕርዳር ስታድየም ግንባታን ለማጠናቀቅ የተወሰደ ትልቅ ርምጃ

ባለፉት 15 ዓመታት የሀገሪቱን እግር ኳስ ወደ አንድ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ የሚችሉ ግዙፍ ስታዲየሞች ግንባታ በተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ቢጀመሩም አንዳቸውም መጠናቀቅ አልቻሉም። ለዓመታት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ሲያስተናግድ የነበረው የአዲስ አበባ ስታዲየምም... Read more »