የንግድ ሥራ ማለት ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ለዋጋ ሲባል መሸጥ፣ ማስተላለፍና መለወጥ ነው። ይህ ሁሌ የሚከናወን የግብይት ሂደት ሲሆን፤ ለትርፍ ሲባል የሚከናወን ነው። በዋናነት ደግሞ ርግጠኛነት የሌለው የመክሰርና የትርፉማነት ውጤት ሊያስከትል የሚችል ባህሪም እንዳለው... Read more »
የኢትዮጵያ የአፈር ሀብት መረጃ ፕሮጀክት ጥናት መሰረት እየታረሰ ካለው የመሬት ሽፋን 43 በመቶው በአሲዳማነት የተጠቃ ነው። ከዚህ ውስጥም 28 በመቶ ጠንካራ አሲዳማ ሲሆን ይህም አጠቃላይ ከሚታረሰው መሬት ሦስት ነጥብ አንድ ሚሊዮን ሄክታር... Read more »
ወደ ገበያ ሊወጣ የሚችል የተለያየ የፈጠራ ሃሳብና ችግር ፈቺ የሥራ እቅድ ይዘው ነገር ግን አሳሪ በሆኑ ሕጎች፣ ትኩረት ባለማግኘታቸውና በተለያዩ ምክንያቶች የፈጠራ ሃሳባቸው መክኖ የሚቀርባቸው ሥራ ፈጣሪዎች ብዙ ናቸው:: የመፍጠር ክህሎት (ታለንት)... Read more »
ከወራት በፊት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስራውን በጀመረበት ወቅት የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ “መንግስት በ2016 ዓ.ም አሰባሳቢ ትርክት ፈጠራና ስራ ላይ ትኩረት ይደረጋል” ነበር ያሉት። ይህ በእንዲህ እንዳለ እንግዲህ ኢትዮጵያውያን የወል... Read more »
ጉባ መገኛ ወረዳው ነው፤ ክልሉ ደግሞ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ። ይህ ንብረትነቱ የኢትዮጵያውያን የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ የግንባታው መሠረተ ድንጋይ የተቀመጠው መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ሲሆን፣ ዛሬ 13 ዓመት ሞልቶታል። ዘንድሮ “በኅብረት... Read more »
ምዕራብ ጎጃም ደጋ ደሞት ወረዳ ተወልዳ እንዳደገች ትናገራለች ምንታምር ተመስገን። ምንታምር በነፋሻዋማ የገጠር ወረዳ ተወልዳ ያደገች ሲሆን እድሜዋ ለትምህርት እንደደረሰ ነበር ከመኖሪያ ቀዬዋ በእግር ከአንድ ሰዓት በላይ የሚያስጉዝ ትምህርት ቤት የገባችው። ቤታቸው... Read more »
ኢትዮጵያውያን የማይደፈር የሚመስለውን ደፍረው፣ የማይቻል የሚመስለውን ችለው በአንድነት የጀመሩትን፣ በአንድነት በማጠናቀቅ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ። ለእዚህ ደግሞ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። በከፈሉት ዋጋም ልክ ዛሬ የግድቡን ግንባታ 95 በመቶ አድርሰዋል። ፡ መጋቢት 24 ቀን... Read more »
የአባይ ግድብ ግንባታ የዛሬ 13 ዓመት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም በይፋ ከተበሰረበት አንስቶ ኢትዮጵያውያን ግድቡ እውን እንዲሆን ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል። መንግስታቸው ባደረገላቸው ጥሪ መሰረት ድጋፋቸውን አደባባይ በመውጣት ባረጋገጡትና ግንባታውን ለመደገፍ ቃል... Read more »
የዛሬ 13 ዓመት መጋቢት 24 የመሰረት ድንጋዩ ተጥሎ የተጀመረው የዓባይ ግድብ 95 በመቶ ያህሉ ግንባታ መጠናቀቁን ይፋ ተደርጓል። የመላው ኢትዮጵያውያን የዘመናት ሕልም የሆነው ግድብ በመጨረሻም መሬት ነክቶ ወደ መጠናቀቂያ ምእራፍ ላይ ደርሷል።... Read more »
‹‹ዓባይ የግብጽ ሕይወት ነው›› የሚለው የግብጽ ትርክት ዓለም አቀፍ ሆኗል። ይህ ቃል ግን በምሁራኖቻቸው ተቀርጾ በፕሮፖጋንዳቸው ዝነኛ የሆነ ነው። ለመሆኑ ዓባይ ለኢትዮጵያ ምንድነው? ዓባይ ለኢትዮጵያ ሁሉንም ነገር ነው። የሁሉም ነገር ምንጭ ነው።... Read more »