የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂ በጥናትና ምርምር መደገፍ ያለው ጠቀሜታ

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በኢትዮጵያ የስትራቴጂክ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥን የመጀመሪያ የሆነውን ጆርናል መጋቢት ሁለት ቀን ማስመረቁ ይታወሳል። በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ አንጋፋ ዲፕሎማቶችና የዘርፉ ምሁራን ተገኝተዋል። ጆርናሉ ወደፊት በተከታታይነት የሚዘጋጅ... Read more »

የሀገራዊ ምክክሩ ስኬቶችና የቤት ሥራዎች

ጥልቅ የፖለቲካ መለያየት፣ የተራዘሙ ግጭቶች እና የሽግግር አለመረጋጋት በታየበት ዘመን፣ ሀገራዊ የውይይት ኮሚሽኖች ሁሉን አቀፍ አስተዳደርን ለማጎልበት፣ መተማመንን መልሶ ለመገንባት እና ሰላማዊ የወደፊት እጣዎችን ለመቅረጽ ወሳኝ ዘዴዎች መሆናቸው ይገለጻል:: በዓለም ዙሪያ ከቀውስ... Read more »

“የኢትዮጵያ ልማታዊ ሴፍቲኔት በአፍሪካ ሁለተኛው ትልቁ የማሕበራዊ ጥበቃ ፕሮግራም ነው” መልሰው ደጀኔ (ዶ/ር)

የዛሬው እንግዳችን መልሰው ደጀኔ (ዶ/ር) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲና ልማት፣ ጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በኢትዮጵያ ማሕበራዊ ጥበቃ ፕሮግራም ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን አካሂደዋል። የዶክትሬት ዲግሪ ማሟያ ጥናታቸውንም ያከናወኑት በኢትዮጵያ ማሕበራዊ ጥበቃ ፕሮግራም ላይ... Read more »

“ለውጡ ከመትከል ወደ ማንሠራራት ተራምዷል”- የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

  የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ አካሂዷል:: በቆይታውም በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ምልከታ አድርጓል:: ማዕከላዊ ኮሚቴውም በስብሰባው ማጠቃለያ መግለጫ ያወጣ ሲሆን፤ በመግለጫውም ለውጡ... Read more »

“የሕዝባችንን እንግልትና ወጪ የሚቀንስ ሁለንተናዊ የለውጥ ሥራ እየሠራን ነው” – አቶ ዓለምአንተ አግደው

– አቶ ዓለምአንተ አግደው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የዛሬው ወቅታዊ አንግዳችን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ዓለምአንተ አግደው ናቸው:: በትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሕግ፤ በተመሳሳይ... Read more »

በዓረቡ ዓለም የኢትዮጵያን እውነታ የመግለጥ ጥረት

ግብጾች የዓረቡን ዓለም ሚዲያ በሙሉ በግል ተቆጣጥረው ቆይተዋል። በዚህም ኢትዮጵያን የተመለከቱ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት የዓረቡ ዓለም ሕዝብ ስለሀገራችን የተሳሳተ አረዳድ እንዲኖረው ለማድረግ ሰርተዋል። ባለፉት አራት ዓመታት ጥቂት በጎ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያን በአረብኛ ቋንቋ... Read more »

ሕዝባችንም ሰላሙን በመጠበቅና በማስከበር የጀመረውን አኩሪ ተግባር እንዲያጠናክር ጥሪ ቀረበ

ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል። ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት... Read more »

 የባሕር በር፤ ባሕር ኃይልና ኢትዮጵያ

ከዛሬ ሰላሳ አራት ዓመት በፊት ኢትዮጵያ የራሷ ባሕር በር የራሷ ወደቦች እና በምሥራቅ አፍሪካ ጠንካራ የሚባል የራሷ ባሕር ኃይል የነበራት ሀገር ነበረች። ላለፉት ሰላሳ አራት ዓመታት ግን ሀገሪቷ ከሁለቱም ለአንድ ሀገር ወሳኝ... Read more »

‹‹ባለፉት ሰባት ዓመታት አዲስ አበባ እንደ አዲስ ተወልዳለች ›› አቶ ሞገስ ባልቻ

አቶ ሞገስ ባልቻ-የአ.አ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የኢሕአዴግ መንግሥት በሕዝብ ቅቡልነት ማጣትን ተከትሎ በ2010 ዓ.ም አዲስ የለውጥ መንግሥት በኢትዮጵያን እውን ሆነ። ይህንን ተከትሎ ባለፉት ሰባት ዓመታትም የለውጡ መንግሥት ሀገሪቱ ለዘመናት የገጠማትን... Read more »

የለውጡ ሰባት ዓመታት፣ በሰባት ማሳያዎች

እንደ መግቢያ ተግባር ከቃል ይወለዳል፤ የቃል መነሻው ደግሞ የውስጥ ሃሳብና ስሜት ነው። እናም ከውስጥ ያለው እውነተኛ ስሜት በሃሳብ ጎልብቶ ወደ ቃል፤ ቃልም ተለውጦ ተግባር ይሆናል። ይሄ ግን በሁሉም መስክ፤ በሁሉም ዘንድ እውን... Read more »