የቀድሞው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በንጉሱ ዘመን በ1948 ዓ.ም ሲመሰረት ከሶስቱ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አንዱ ሆኖ ሙሉ በሙሉ ራሱን የቻለ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመ ነው፤ ዋነኛ ተልዕኮውም የቀይ ባህርን የባህር ዳርቻ ለመጠበቅ ነበር፡፡ በንጉሠ... Read more »
ለሥራ ጉዳይ ወደጅማ እያቀኑ ባሉበት በአንድ ዕለት አንድ የስልክ ጥሪ ይደርሳቸዋል።የስልክ ጥሪው ለጊዜው ስሙን መጥቀስ ከማይፈልጉት ድርጅት ውስጥ ከሚሠራ የሠራተኛ ማኅበር ሊቀመንበር የመጣ ነው።የማኅበሩ ሊቀመንበር መረር ባለ ድምጸት በሚሠራበት ድርጅት ውስጥ ባለ... Read more »
ሼህ ሱልጣን ሀጂ አማን ኤባ ይባላሉ:: ተወልደው ያደጉት ወልቂጤ ቢሞራ የምትባል መንደር ውስጥ ነው። በአገራቸው ባህል መሰረት ቁርአንን የቀራ ሼህ በአካባቢው ካለ የአካባቢውን ልጆች ጠዋት ከማለዳ እስከ ከብቶች ማሰማሪያ ሰዓት ድረስ ያስቀራሉ።... Read more »
ለአገር ሰላምም ሆነ ሕዝባዊ አንድነት መረጋገጥ የእምነት ተቋማት ወሳኝ ሚና እንዳላቸው እሙን ነው።በእስካሁን የኢትዮጵያ ታሪክም የአገር ግዛታዊ አንድነት እንዲጠበቅ፤ በመቻቻል የተመሠረተ ሕዝባዊ አንድነት እንዲሰፍን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲያበረክቱ ቆይተዋል።በተለይም አብዛኛው የአገሪቱ... Read more »
ኢትዮጵያ ለዘመናት ስታልመውና ስታቅደው የነበረችውን የልማት ግብ ለማሳካት በታላቁ ወንዟ ላይ ግድብ ለመገንባት የመጀመሪያውን መሰረተ ድንጋይ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉባ ላይ መሰረተ ድንጋይ ካስቀመጠች እነሆ 12ኛ ዓመቷን ይዛለች፡፡ የግድቡ ግንባታ የብስራት ዜና... Read more »
በሰሜን ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመታት በላይ ሲካሄድ የቆየው ጦርንት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ ወራቶች ተቀጥረዋል:: በእነዚህ ጊዜያትም የፌዴራል መንግሥቱም ሆነ ሕወሓት በሰነዱ ላይ የተስማሟቸውን አንኳር ጉዳዮች ለመፈፀም የበኩላቸውን ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል:: ከእነዚህም የቀድሞ ታዋጊዎችን... Read more »
ሲያስተምሩም ሆነ በፖለቲካ ሳይንሱ መስክ ሲመራመሩ (በተለይ በናይል ውሃ ጉዳይ) በታላቅ ደስታ ነው፡፡በታላቁ የዓባይ ግድብ ድርድርም ሆነ በዓለም አቀፍ ኮንፍራንሶች ላይ በአዘጋጅነትም ሆነ በተሳታፊነት ሲንቀሳቀሱ ተግባራቸውን የሚያከናውኑት፤ ኃላፊነታቸውን የሚወጡት በጥልቅ አገራዊ ፍቅርና... Read more »
የሲዳማ ክልል በቡና፣ ቱሪዝም እና ኢንዱስትሪው ዘርፎች በእጅጉ ይታወቃል። ከክልሉ ከፍተኛ መጠን ያለው ቡና ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ይቀርባል። የሀዋሳ ሀይቅ፣ የክልሉ ሕዝብ ባህላዊና ሌሎች የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህቦች ደግሞ... Read more »
ለበርካታ ዓመታት በውሃና መስኖ ላይ ሰርተዋል። ታላቁ የአባይ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ከተቀመጠለት ጊዜ ጀምሮ ለስኬታማነቱ በሙያቸው ያላሰለሰ ጥረት አድርገዋል። በመጀመሪያ ስራ የተቀጠሩት የኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለስልጣን በሚባል ተቋም ውስጥ ነው። ይህ... Read more »
ትውልዳቸውም ሆነ እድገታቸው አዲስ አበባ ልዩ መጠሪያ ሰፈሩ ኮልፌ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በሁለት የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ነው፤ አንደኛው በቀድሞ አጠራሩ ‹‹እውቀት ወገኔ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት›› ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በቀድሞው... Read more »