“ወደ ፊት የባሕል ወረራ ተፅዕኖ ቀላል ስለማይሆን አስቀድመን መንቃት አለብን‘ – አቶ ዓለማየሁ ተሾመ ላይቭ አዲስ የሀገር በቀል ግብረ ሠናይ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ

እናት ከወሎ፣ አባት ከደብረብርሃን ተነስተው አዲስ አበባ ተገናኙ። ከአስር ልጆቻቸው መካከል ለወላጆቻቸው የመጀመሪያ ልጅ የሆኑት አቶ ዓለማየሁ ተሾመ አዲስ አበባ ተፀንሰው፤ በእናታቸው የትውልድ አካባቢ ወሎ ወረሂሉ ልዩ ስሙ ክሬ ማሪያም ተወለዱ። ክርስትና... Read more »

 ‹‹የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መጀመሩ ሀገርን ከጥፋት የሚያድን ነው›› – ዶክተር ክንዴ ገበየሁ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት

ተወልደው ያደጉት በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ ነው። በዚያው በደብረታቦር ከተማ በሚገኘው በዳግማዊ ቴዎድርስ ትምህርት ቤት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በ1970ዎቹ አጋማሽ ወደ ባህርዳር መምህራን ኮሌጅ ተቀላቀሉ። በ1979 ዓ.ም... Read more »

‹‹ ለሕዝብ ትርጉም ያለው አስተዋፅዖ ማበርከት የሚችሉት ሀገር ውስጥ ተፈጥረው ያደጉ የርዳታ ድርጅቶች ናቸው››ዶክተር ንጉሡ ለገሰ የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅቶች ልማት ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ

የተወለዱት በድሮ አርሲ ክፍለሀገር አርባ ጉጉ አውራጃ ነው። ያደጉትም በዛው በመርቲ ወረዳ ቀጤ እና ከቢሮ መንደር ነው። ትምህርታቸውን ከአንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተከታተሉት አቡምሳ ከተማ ሲሆን፤ በከተማው የነበረው አንድ ትምህርት ቤት ብቻ... Read more »

 «ግብርና ላይ ውጤታማ መሆን ከተፈለገ ዘርፉን ወደ ፕራይቬታይዜሽን ማዞር ያስፈልጋል» ፕሮፌሰር ብርሃኑ በላይ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ዓለም አቀፍ የእንስሳት እርባታ ተመራማሪ

 በሞያቸው የእንስሳት እርባታ ዓለም አቀፍ ተመራማሪ ናቸው። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ28 ዓመታት ሲያስተምሩ ቆይተዋል። የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የዩኒቨርሲቲው መሥራች ፕሬዚዳንት ሆነው ከፍተኛውን ሚና ተጫውተዋል። በዩኒቨርሲቲዎች ለበርካታ አመታት ከሠሩ በኋላ ዓለምአቀፍ የምርምር ፈቃድ ተሰጥቷቸው... Read more »

«ኢትዮጵያዊነትን በቅጡ ያስተማረኝ መከላከያ ነው ብዬ አምናለሁ»አቶ ናትናኤል አስመላሽ የማኅበረሰብ አንቂ

ውልደቱና እድገቱ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ነው፤ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዚያው በአስመራ የተማረ ሲሆን፣ ከደርግ ውድቀት በኋላ ግን ከቤተሰቡ ጋር በመሆን ቀሪ ቤተሰቦቹ ወዳሉበት ወደ ትግራይ በ1987 ዓ.ም መጣ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን... Read more »

‹‹በአግባቡ ራሱን እየተቆጣጠረ የሚሄድ የተፈጥሮ ሥርዓትን ማዛነፍ ዋጋ ያስከፍላል››ዶክተር ጌቴ ዘለቀበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውሃና መሬት ሀብት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር

የተወለዱት በቀድሞ አጠራሩ ጎጃም ክፍለ ሀገር አዲስ ቅዳም በምትባል ከተማ ሲሆን፣ ያደጉት ደግሞ የታላቁ አባይ ወንዝ መፍለቂያ በሆነችው ግሽ አባይ ሰከላ አያታቸው ዘንድ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በዚያው በሰከላ በደጃዝማች ዘለቀ... Read more »

 ‹‹ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ውሃችን ነዳጃችን ነው›› – አቶ አበራ እንዳሻው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪና የውጭ ጉዳዮች ኃላፊ

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማናጅመንት፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በማኅበረሰብ ሳይንስ ይዘዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እንደያዙ ስራ የጀመሩት በውሃ ዘርፍ ላይ ነው። በእርግጥ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 17 ዓመታት ያህል በዚሁ በውሃ ዘርፍ ላይ ሲሰሩ ቆይተዋል... Read more »

‹‹አገራዊ ምክክር በራሱ ኢትዮጵያን የሚፈውስ ነው›› የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባል ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር

በምክር ቤት አባልነት፣ በአምባሳደርነት፣ በሚኒስትርነት፣ በከፍተኛ አማካሪነት፣ በኢጋድ አስተባባሪነት፣ በሱዳን ልዩ መልዕክተኛነትና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በዲፕሎማሲው መስክ ሰፊ ልምድ እና ዕውቀት ያላቸው ናቸው: – አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር ጌዲ። በዓለም አቀፍ ሕግ የሁለተኛ... Read more »

 «ኢትዮጵያ ዓባይን ፍትሐዊ በሆነ መልኩ መጠቀሟን ትቀጥላለች» – ዶክተር አረጋዊ በርሄ የህዳሴው ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

 ዶክተር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም መሾማቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከታላቁ የኢትዮጵያ... Read more »

‹‹ፅንፈኝነት በባሕሪው ደካማና ሥርዓተ መንግሥትን የመቆጣጠር አቅም የሌለው ነው››አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ በአማራ ክልል የተፎካካሪ ፓርቲዎች ምክር ቤት ሰብሳቢ

ፅንፈኝነት በብሔር፣ በሃይማኖት ወይም በቡድን ላይ ተመሥርቶ የሚነሳ ፤ የአመፅ እና የሽብር መንስኤ እንደሚሆን የዓለም የፖለቲካ ጸሐፍት ይገልጹታል። አንድን ሀገር እስከመፍረስ ከሚያደርሱ ምክንያቶች መካከል አንደኛው እንደሆነም እንዲሁ ። ፅንፈኝነት ማለት ምን ማለት... Read more »