የትናንቱ የገጠር ተማሪ የዛሬው ተባባሪ ፕሮፌሰር እና ተመራማሪ ዶ/ር መሣይ ሙሉጌታ የተወለዱት፤ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ከገርበ ጉራቻ ከተማ በ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሃሌሉ ጫሪ በምትባል የገጠር ቀበሌ... Read more »
ጋምቤላ 1899 ዓ.ም የተቆረቆረች ከተማ እንደሆነች የታሪክ ድርሳናት ይጠቅሳሉ፡፡ በክልሉ ሦስት የብሔረሰብ ዞን አስተዳደር ማለትም የአኙዋክ፣ የኑዌር እና የማጃንግ ብሎም የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር፣ የኢታንግ ልዩ ወረዳ እና ሌሎች አሥራ ሁለት ወረዳዎች ይገኛሉ፡፡... Read more »
በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የኢድ አልአድሃ (አረፋ) በዓል አንዱ ነው። ኢድ አል አድሃ ወይም አረፋ ነብዩ ኢብራሂም ልጃቸው እስማኤልን በአላህ ትእዛዝ ለመስዕዋት ሲያዘጋጁ በምትኩ ሙክት በግ መቅረቡን የሚያስታውስ... Read more »
የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ከለውጡ በፊት የልማት እና የዲሞክራሲ ጥያቄ የሚነሳበት፤ የሰላም እና የጸጥታ ችግር የሚስተዋልበት ክልል ነበር፡፡ ክልሉ ሊታረስ የሚችል ሰፊ መሬት፣ ከፍተኛ መጠን ያለው የገጸ-ምድርና የከርሰ-ምድር ውሃ፣ የእንስሳት ሃበትና ማዕድናትን... Read more »
ኢትዮጵያ እምቅ የሆነ ያልተካ የምድር ውስጥ በረከት ያላት ሀገር ነች።ይሁን እንጂ ለዘመናት ያህል የተፈጥሮ ፀጋዋን ሳትጠቀምበት ኖራለች።ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን ማዕድን ከግብርና ቀጥሎ የኢትዮጵያን ብልጽግና እንደሚያረጋግጥ ታምኖበት በብዙ ተግዳሮቶችም ውስጥ ቢሆን ውጤት... Read more »
የፖለቲካ ቁርጠኝነት ከሚታይባቸው ነገሮች መካከል የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታ አንዱ ነው:: ለግንባታው ደግሞ ነፃና ገለልተኛ እንዲሁም ጠንካራ ተቋማት መገንባት የሚጠይቅ ተግባር መሆኑ አያጠያይቅም፡፡ መንግሥት በአሁኑ ወቅት በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን... Read more »
ተወልደው ያደጉት በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል በቀድሞው አሩሲ ክፍለ ሀገር ከአሰላ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ዶሻ የገበሬ ማህበር ውስጥ ሲሆን በወቅቱም በነበረው የስውዲን ሚሲዮን ትምህርት ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በትምህርታቸው በጣም ጎበዝ... Read more »
የከተማ ገጽታን የሚመጥን የኪነ ሕንፃ፣ የተሽከርካሪ እና የእግረኛ መንገድ፣ ለአንድ ከተማ አስፈላጊ ከሚባሉት መካከል ይጠቀሳል። ደረጃውን የጠበቀና የተሟላ መሠረተ ልማት ያላት ሀገር በቀላሉ የውጭ ኢንቨስትመንትን፣ ቱሪዝምን በመሳብ ኢኮኖሚ ለማመንጨት እንደሚያስችላትም የዘርፉ ባለሙያዎች... Read more »
ትውልዳቸው ትግራይ ክልል ተንቤን ውስጥ ገብረ ስብሐት ኢየሱስ ገለበዳ አካባቢ ነው። አቶ አብርሃ መስፍን እና ወይዘሮ ምፅላል ገብረ ሚካኤል ከወለዷቸው ዘጠኝ ልጆች መካከል ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ ስምንተኛ ልጅ ናቸው። ባል እና... Read more »
ወጣቷ፣ በአዳማ ከተማ በአባ ገዳ ክፍለ ከተማ የኦዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ናት፤ ውልደቷ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን፣ በሌ ገስጋር ወረዳ ሲሆን፣ የቀበሌዋ መጠሪያ ስም ደግሞ በሌ ይባላል። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ... Read more »