‹‹የዓድዋ ድልና የዓባይ ግድብ የኢትዮጵያውያን አሸናፊነት የተረጋገጠባቸው ታላላቅ ስኬቶች ናቸው›› – ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዛሬ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ድል የሆነው ዓድዋ የሚከበርበት ቀን ነው፤ ይህ በኢትዮጵያውያኑ አንድነት የመጣው ታላቅ የድል ቀን ነው:: የዓድዋ ድል፤ የአሸናፊነት መለያ ምልክት ሆኖ ሲከበር... Read more »

«በተያዘው በጀት ዓመት 25 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ለማከናወን አቅደናል» -አቶ አብዶ አሕመድ የቡታጅራ ከተማ ከንቲባ

ከተቆረቆረች አንድ ምዕተ ዓመት ልትደፍን የቀራት አራት ዓመት ብቻ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ከተማ በ135 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች – የቡታጅራ ከተማ፡፡ የዛሬ 96 ዓመት የተቆረቆረችው ይህችው ከተማ፣ የሪፎርም ከተማ... Read more »

«በባሕር በር ጉዳይ መላው ኢትዮጵያውያን አብረን መቆም አለብን» – ፕሮፌሰር አድማሱ ገበየሁ

ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባሕር በር ባለቤት ለመሆን እያደረገች ያለችውን እንቅስቃሴ በተመለከተ በውሃ ምሕንድስና አማካሪነት በሀገር ውስጥ፣ በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ28 ዓመታት ካገለገሉት እና ከስድስት ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማስተማር... Read more »

“የወል ትርክት በሌለበት በነጠላ ትርክት ሀገር ለመገንባት መሞከር ውጤቱ መበታተን ነው” – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ሁለተኛው የብልፅግና ጉባዔ መጠናቀቅን ተከትሎ ክልሎችም በየደረጃው ውይይቶችን በማካሔድ ላይ ናቸው። እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልል የተሠራውን ሥራ በማስመልከት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ጋር ቃለ... Read more »

“ወንጂ ሸዋ የዛሬ አምስት ዓመት ከስኳር ፋብሪካ በተጨማሪ ሌሎች በርካታ እህት ፋብሪካዎች ይኖሩታል” አቶ ጀማል አማን

አቶ ጀማል አማን የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቀዳሚና የመጀመሪያ ስኳር ፋብሪካ ነው። ግንባታና የሸንኮራ አገዳ ተክል ልማቱ፤ በአየር ፀባዩ፣ በመሬት አቀማመጡ ምቹነት ተመራጭ በሆነው፤ የወንጂ መሬት ላይ የአዋሽ ወንዝን... Read more »

«አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ መፍታት መቻል አለባት» -አምባሳደር ተፈራ ሻውል

ኢትዮጵያ ከጥንት እስከ ዛሬ የነጻነት ተምሳሌት ሆና ዘልቃለች፡፡ መላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ በቀኝ ግዛት ቀንበር ውስጥ ሲማቅቅ ከመላው ከጭቁኖች ጎን ተሰልፋ በርካታ ትግሎችን ያቀጣጠለች እና አፍሪካውያን ለነጻነታቸው እንዲታገሉ መንገድ ያመላከተች ብቸኛ... Read more »

«ፓርኮችን ለኢንቨስትመንት የመስጠቱ አሠራር ሊታረም ይገባል» – አቶ ኩመራ ዋቅጅራ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ረጅም ታሪክ ያለው መሆኑ ይታወቃል። በአሁኑ ወቅትም እንደነ ጨበራ ጩርጩራ፣ አልጣሽ፣ ገራሌ፣ ግቤ ሸለቆን ጨምሮ በተለያየ ምድብ ውስጥ ከ87 በላይ የሚሆኑ የጥበቃ ቦታዎች ይገኛሉ። ምድቦቹ ተግባራቸውና ተልዕኮአቸው ተመጋጋቢነት... Read more »

«የመልካም አስተዳደር ጉዳይ የፓርቲያችን ቁጥር አንድ አጀንዳ ሆኖ የሚቀጥል ነው» አቶ አወሉ አብዲ

አቶ አወሉ አብዲ የብልፅግና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ብልፅግና ፓርቲ ዋና መሪ ሃሳቡን “ከቃል እስከ ባሕል” የሚለውን አድርጎ ባለፉት ሶስት ቀናት ጉባዔ ማካሄዱ የሚታወቅ ነው። ፓርቲው... Read more »

“ሃሳብ የለሽ ፖለቲከኞች እና ፓርቲዎች ለአጭር ጊዜ ድል የረጅም ጊዜ መከራን ያመጡብናል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

/ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛው የብልፅግና ጉባኤ ያደረጉት ንግግር ሙሉ ቃል/ ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት፣ ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት፣ የተከበራችሁ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት፣... Read more »

 «ፋይዳ መታወቂያ ሌሎቹን መታወቂያዎች የሚተካ አይደለም»  – አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ዋና አስተባባሪ

ዓለማችን በተለያየ የእድገት ሂደት ውስጥ ስትጓዝ ቆይታለች። ግብርና የመጀመሪያውን የሰው ልጅ ሥልጣኔ ያመጣ ሲሆን በተራው ደግሞ የተሻለ ካፒታልና የሰለጠነ የሰው ኃይል ለሚሻው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ቦታውን አስረክቧል። የኢንዱስትሪው ዘርፍ በርካታ ሀገራትን ለዕድገትና ለብልፅግና... Read more »