በደቡብ ክልል ከሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች መካከል በአንዷ ነዋሪ የሆኑ ናቸው የዶሴ አምድ ባለታሪኮቻችን። በልምላሜ ያጌጠ አካባቢ ውስጥ የሚኖሩት ቤተሰቦች በህመምና በችግር የተጎሳቆሉ፤ ኑራቸውን ለመግፋት የሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ በሙሉ ብዙም ተስፋ የሚሰጥ ያልሆነላቸው... Read more »
ሰው የዕለት ጉርሱን አግኝቶ ለመኖር የተለያዩ ሥራዎችን ይሠራል። ከዕለት ጉርሱ አልፎ የነገ ኑሮውን ለማቃናት ደፋ ቀና የሚለውም በርካታ ነው። ተሳክቶለት የሥራ መሥመሩ የተቃናለት ያገኘው ላይ ለመጨመር የሚታትረው እንዳለ ሆኖ የሰው መሥራትና ማግኘት... Read more »
ጋብቻ ማለት በስነ ልቦና፣ በስነ አእምሮ እና አካላዊ ጥምረት ቤተሰብ ለማስተዳደር ወይም ለመምራት አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ባልና ሚስት ሆነው ወደውና ፈቅደው በፍቅር የሚጣመሩበት ትልቅ የቤተሰብ መመስረቻ ነው። በሂደቱም ያዳበሯቸውን ማህበራዊ... Read more »
አቶ ያዛቸው ያየህ እና ወይዘሮ አዲሴ ጥላሁን ስራ ወዳድ ነጋዴዎች ናቸው። የወርቅ እና የብር ጌጣጌጥ በመሸጥ ላይ የተሰማሩ፤ ታታሪ ሆነው በመስራታቸው በሃብት ላይ ሃብት ደራርበው፤ የተትረፈረፈ ንብረት ባለቤት ለመሆን ችለዋል። ቤታቸውን አሳምረው... Read more »
ከሳሽ ፍርድን በመሻት ስኳር ኮርፖሬሽንን ችሎት አቁመዋል:: ግራ ቀኝ ሙግት በመግጠም በሥር ፍርድ ቤት የተወሰነውን አልፈፅምም በሚል እሳቤ እስከ ሰበር ደርሷል:: የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ውሳኔዎች የሚያሳትም ሲሆን፤ በቅፅ 15... Read more »
ሰሞኑን የቤቱ በር ተዘግቶ መክረሙ ብዙዎችን አስደንግጧል። ለወትሮው በአካባቢው ሰው አይጠፋም። በደጃፉ ተቀምጠው ልጃቸውን የሚያጠቡት ወይዘሮ አላፊ አግዳሚውን ሰላም ሲሉ ይውላሉ። መንደርተኛውና የቅርብ ዘመዶች የማይጠፉበት አጸድ ዛሬ በዝምታ መዋጡ የተለመደ አልሆነም፡፡ የቤቱን... Read more »
አርሲ ዞን ጭላሎ ወረዳ ቀበሌ 01 ማሪያም ሰፈር አካባቢ በመሮጥ ላይ የሚገኘው አትሌት የተጋደመ አስከሬን የያል። ኅዳር 14 ቀን 2004 ዓ.ም በዛ ቦታ ላይ የተገኘው አስከሬን መልኩን በውል ለመለየት የሚስቸግር ነበር። አስከሬኑ... Read more »