
“በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሴቶችና ልጃገረዶች የአስገድዶ መድፈር ሰለባ ሆነው ሳሉ ስለዚህ እውነት ዝም ማለት እንዴት እንችላለን?” የሚል ጥያቄ በውስጤ ይመላለሳል። በተለይ የዘንድሮው የ 16 ቀናቱ ዘመቻ መሪ ቃል “ዓለምን ብርቱካናማ እናድርግ፤... Read more »

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ፍቺ በልጆች ላይ ከባድ የስነ ልቦናና አካላዊ ጉዳት ያስከትላል። ወላጆቻቸው የተፋቱባቸው ልጆች ቁጡ ሊሆኑ፣ በጭንቀት ሊዋጡና የመንፈስ ጭንቀት ሊይዛቸው ይችላል። ባሕርያቸው ሊበላሽ ይችላል፤ በትምህርታቸው ወደኋላ ሊቀሩ ወይም ሊያቋርጡ ይችላሉ። በቀላሉ... Read more »

ተጋብተው አብረው መኖር የጀመሩት በ2004 ዓ.ም ነበር። በፍቅር ተሳስበው በጓደኝነት ቆይተው በመጨረሻም በሀገር ወግ ሽማግሌ ተልኮ ነበር የተጋቡት። የሚዋደዱ የሚመስሉ ባልና ሚስቶች ነበሩ። ስሞቻቸውን በቁልምጫ መጠራራት መለያቸው ነበር። ከቁልምጫ አልፎ በስም መማማል... Read more »

ንጋት ላይ ነው። ቀኑ ቀለል ያለ ብዙም የማይቀዘቅዝ ጠዋት ነበር። አስራ ሁለት ሰአት ላይ ሁለት ህፃናት ልጆቿ እንደተኙ ጉንጫቸውን ስማ ወደ ሥራ ለመሄድ ተጣድፋ ወጣች። ባለቤቷ ለሥራ ጉዳይ አምሽቶ እቤት ስለገባ እንቅልፍ... Read more »
ቀንና ሌሊት ሰርቶ ቤተሰቡን የሚያስተዳደር ሰው ነው። የሁለት ቤትን ሸክም ተሸክሞ የቤተሰቡን ዕዳ ለማቃለል የሚታትር ጎልማሳ። ለእናት ለአባቱ ደግሞ የልጅነት ልጃቸው ነው። ከእናቱ ጋር አብረው ሲሄዱ፤ እህትና ወንድም እንጂ እናትና ልጅ አይመሰሉም።... Read more »
የፆታዊ ፍቅር አተያይ አንዱ ከሌላው የሚለያይ ቢሆንም፤ አንዳንድ ሰዎች ግን ፍቅርን ቃላትም ሆነ ጽሑፍ አይገልጸውም ሲሉ ረቂቅነቱን ለማሳየት ይሞክራሉ። በውስጥ ስሜት የሚገለጽ ነው ይላሉ። አንዳንዱ ፍቅሩን በውስጡ ይዞ ለሚወደውም ሰው ሳይነግር፣ የቅርቤ... Read more »

እናትነት ታላቅ ስጦታ ነው። ይህን ስጦታ አክብሮ መያዝ ለእናቶች በተፈጥሮ የተሰጠ ፀጋ ነው። እናትነት ደመነፍሳዊነት ነው እስኪባል ድረስ የእናትና ልጅ ቁርኝቱ የእናትነት ስሜቱ ይለያል። ሴቶች እናት ተብለው ከተጠሩባት ቀን አንስተው ለልጃቸው የሚሰጡት... Read more »

ይወዳታል ከልቡ። ፍቅር እንዲህ ከሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ በሚባል ልክ ያፈቅራታል፡፡ ፍቅር መገለጫው ሳይገባው ግን ያፈቅራታል። ዓይኑ ስር ሆና ምን እያሰበች ይሆን ብሎ በቅናት የሚቃጠል ዓይነት ሰው ነው። በሁለቱ መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት... Read more »

ጭግግ ያለ ቀን ነው። ወይ አይዘንብ ወይ አይተወው ነገር ሰማዩ እንዳኮረፈ ውሎ አድሯል። የወጣቱ ባለባጃጅ ልብም ምንነቱን ባልተገነዘበው ምክንያት ከብዷል። ሁለት ቀናት ሙሉ ቅፍፍ እንዳለው ለሥራ ወጥቶ ይገባል። ታምሚያለሁ እንዳይል ምንም ዓይነት... Read more »

ጥሩ አባትነት ከብዙ ዓመታት በኋላ ትርጓሜው እየተቀየረ የመጣ ይመስላል። በአሁኑ ሰዓት ስለ ልጆቻቸው ስሜት የሚጨነቁና በተሻለ መልኩ ከልጆቻቸው ጋር ጊዜ የሚያሳልፉ አባቶች እንደ ጥሩና አስተዋይ አባት ይታያሉ። በአጠቃላይ በሚባል ደረጃ እስከ ጎርጎሳውያኑ... Read more »