«በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ገነት ትምህርት ቤት አይዘጋም፤ ለማንም አይሰጥም» ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) -የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ

የአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል ፍረዱኝ በተሰኘው አምዱ ታኅሣሥ 10 ቀን 2016 ዓ.ም «ያለ ካርታ 52 ዓመታትን የዘለቀው የገነት አጸደ ሕፃናት ትምህርት ቤት» በሚል ርዕስ አንድ የምርመራ ዘገባ ለሕዝብ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዘገባ... Read more »

 የቀበሌው ንግድ ቤት ኪራይ ውዝግብ – በመርካቶ ሙሉቀን ታደገ እና ክፍለዮሐንስ አንበርብር

የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ ዓምድ›› ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል። ውዝግቡ የተፈጠረው በቀድሞው የመጠሪያ ስሙ ዞን አንድ ወረዳ 5 ቀበሌ 06 በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በተለምዶ... Read more »

«ካሣ ተከልክያለሁ፤ መብቴንም ተነፍጌያለሁ» አቶ ፀጋዬ ሽኩሬ «ቅሬታው ከእውነት የራቀና ከሚገባው በላይ ጥቅም ፈላጊነት ነው» የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

መነሻ ምክንያት አቶ ፀጋዬ ሽኩሬ ይባላሉ፤ ነዋሪነታቸውና እድገታቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ነው። በዚህ ወረዳ ሲኖሩ በአባታቸው አቶ ሽኩሬ እጄ ስም ሰፊ የእርሻ መሬት እንደነበራቸውና በዚህም... Read more »

 የጋራ መኖሪያ ቤት በማስተላለፍ ሂደት ላይ የመምህራን ቅሬታ

ጉዳዩ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2009 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት በኪራይ መልኩ የተቀበሉ መምህራን በ1997 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝግበው ሲቆጥቡ የቆዩ በ13 ኛው ዙር የዕጣ ዕድለኛ የሆኑት በዕጣ በወጣላቸው እና በኪራይ... Read more »

 የአርመን ህዝብ ትምህርት ቤት እና ያልተፈታው ውዝግብ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስር በሚገኘው የአርመን ትምርት ቤት መዘጋት ጋር ተያይዞ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የፍረዱኝ አምድ የምርመራ ዘገባ መሠራቱ ይታወቃል። በዘገባውም... Read more »

ወደ መጠጥ መሸጫነት የተቀየረው እና ባለቤት ያልተገኘለት የኬቨርኮቭ አርመን ትምህርት ቤት

የዛሬው ፍረዱኝ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ኬቨርኮቭ አርመን ትምህርት ይወስደናል። የጉዞ ምክንያታችንም «በወረዳችን ለትምህርት አገልግሎት እንዲውል ቦታ የተሰጠው እና ለዓመታት ትምህርት ሲሰጥ የነበረው የኬቨርኮቭ አርመን ትምህርት... Read more »

ፍትሕ የናፈቁት – የሀገር ባለውለታ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 በተለምዶ ልደታ ኮንዶሚኒየም ተብሎ ወደሚጠራው ሰፈር ይወሰደናል፡፡ በጉዳይነትም ለልማት ከተነሱ ቤቶች የካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ውዝግብን ይዳስሳል፡፡ የነገሩ... Read more »

ከቅሬታዎች በስተጀርባ ያለው ተጨባጭ እውነት

ለመነሻ የዝግጅት ክፍላችን ነሐሴ 24 ቀን 2015 ዓ.ም በዚህ ገጽ ‹‹የተቋማት አለመናበብ፤ የመረጃም ድብብቆሽ የበረታበት-የመሬት ክፍፍል›› በሚል ርዕስ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ስለሚስተዋለው የመሬት ወረራ የደረሰንን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ሰፋ... Read more »

 የተቋማት አለመናበብ፤ የመረጃም ድብብቆሽየበረታበት- የመሬት ክፍፍል

መነሻ ጉዳይ ጉዳዩ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ስለሚስተዋለው የመሬት ወረራ እና አግባብ ያልሆነ የመንግሥት ሀብት ቅርምት ብሎም የመንግሥት ተቋማት ያልተናበቡበት አሠራር ስለመኖሩ ከአካባቢው ነዋሪዎች ለዝግጅት ክፍላችን ጥቆማ አደረሱ፡፡ ዝግጅት ክፍሉም... Read more »

ተገቢ ምላሽን የሚናፍቀው የኦል ግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ቅሬታ!

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጋሞ ዞን አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ከኦል ግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ ተወሰነ የግል ማኅበር ጋር የተፈጠረ ውዝግብን ያስመለክተናል። «የጋሞ ዞን እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት... Read more »