
የቢሾፍቱ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር፤ ኩሪፍቱ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቦጋያ፣ ሆራ አርሰዲ፣ መገሪሳ፣ ኪሎሌ እና ጨለለቃ የሚባሉ ሐይቆች የሚገኙባትና የቱሪስቶች መዳረሻ ከተማ መሆኗ ይታወቃል። በተቸራት ልዩ የተፈጥሮ ፀጋ፣ ባላት ምቹ የሆነ የአየር ፀባይ፣ እንዲሁም... Read more »

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በአገሪቱ ዘመናዊ ፖሊስ ማደራጀት ከተጀመረ አራት ዓመት በኋላ ከ1939 ዓ.ም የተቋቋመ አንጋፋ ዩኒቨርሲቲ ነው። የመጀመሪያ መቀመጫው አዲስ አበባ ከተማ አባዲና አካባቢ ነበር። በ1967 ዓ.ም ደግሞ አሁን ወደሚገኝበት ሰንዳፋ ተዘዋወረ።... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በአዋጅ 75/2014 የተቋቋመ እና ሙስናን በመዋጋት ላይ የሚሰራ ተቋም ነው።የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ትምህርቶችን በማስፋፋት የሞራል እሴቶችን በመገንባት የነቃ እና ሙስናን ሊሸከም የማይችል... Read more »

በቅርቡ ማሻሻያ ተደርጎ የቤት ባለይዞታዎች እንዲከፍሉ የተደረገውን ግብር የማኅበረሰቡን ኑሮ ያላማከለ፤ ኅብረተሰቡ እንዲወያይ ሳይደረግ በአቅጣጫ በግዳጅ እየተፈፀመ ያለ፤ በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቆጥበው ያገኙት ቤት ላይ እንዲከፍሉ መደረጉ፤ ድሃውን የሚጎዳ ነው የሚሉ... Read more »

ምህረት ሞገስ በቅርብ የተጀማመሩ ከጥቂቶቹ በስተቀር በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች የክልል ከተሞች እንዲሁም በአገሪቱ የግንባታ መጓተትም ሆነ መቆምን ማየት ከተለመደ ዓመታት ተቆጥረዋል። አንድ ግንባታ በሁለት ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ ከአስር ዓመት በላይ መፍጀቱ... Read more »

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ከመሠረቱ ሲቋቋም የአዲስ አበባን አመራሮች አቅም በመገንባት የከተማዋ ነዋሪ መልካም አገልግሎት እንዲያገኝ ማስቻል አንዱ አላማ ነው:: ከዚህም ባሻገር ከተማዋ የኢትዮጵያም ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ መዲና ብሎም በዓለማችን በርካታ ዲፕሎማቶችን... Read more »

በሀገሪቱ የመልካም አስተዳደር ችግር ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በተለይም በብዙ ተቋማት የሚሰጠው አገልግሎት ችግር የሚታይበት በመሆኑ ይህ የመልካም አስተዳደር ችግር ዜጎችን ሲፈትን ይስተዋላል፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱ ደግሞ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መሆኑ ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡... Read more »

የሚኒስትሮች ምክር ቤት «የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት» አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ ደንብ በቅርቡ አውጥቷል። ደንቡ የኢንተርፕራይዝ ልማቱን ስልጣንና ተግባር በዘረዘረበት አንቀጽ ልማቱ ኢንተርፕራይዞች እርስ በእርስና ከከፍተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች፣ ከሌሎች ተቋማትና ድርጅቶች ጋር በግብአት፣... Read more »

‹‹ከአሜሪካ እና ቻይና በመቀጠል የሚትዎሮሎጂ መሰረተ-ልማትን የያዘ ህንፃ እየተገነባ ነው››አቶ ፈጠነ ተሾመ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
የኢትዮጵያ የሚትዎሮሎጂ ዕይታዎች በፈረንጆቹ አቆጣጠር፣ በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአውሮፓ ሚሲዮናዊያን እንደተጀመረ ይነገራል:: ይህን እንደመነሻ እርሾ በመጠቀም ሌሎች አማራጮችን መመልከት ተጀመረ:: የተወሰኑ ማዕከላትም እስከ 1890ዎቹ ድረስ መረጃ ነበራቸው:: በ1951 ግን የሚትዎሮሎጂ አገልግሎት በሲቪል... Read more »

ዛሬ ራዕዩን “ተፈላጊና የላቁ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ ውለው የዜጎች ሁለንተናዊ ህይወት በፍጹም ተለውጦ ማየት”ን ወዳደረገው፤ ነፍስን በሚያለመልም አፀድ በተዋበው፤ ሙሉ ፀጥታ ባረበበበትና መቀመጫውን ከመገናኛ ወደ ሃያት ሲያቀኑ መሀል ላይ ወደ ቀኝ... Read more »