‹‹በምንሰራው የጥራት ናሙና ላይ የሚቀርበው  ቅሬታ ከአንድ ፐርሰንት በታች ነው››  – አቶ በኃይሉ ንጉሴ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የገበያና ግብይት ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ

የገበያ ትርጉም በተለምዶ ሰዎች ምርታቸውን በመሸጥ የሌላቸውን ምርት የሚሸምቱበት መንገድ ነው:: የተለምዷዊ ግብይት ስርዓት በዘመናዊ መንገድ ግብይት ሲከናወን ለህዝብም ሆነ ለሀገር ጥቅሙ ላቅ ያለ ነው:: መንግስት ተለምዷዊ የሆነውን የግብይት ስርዓት በዘመናዊ መንገድ... Read more »

 ‹‹ ከየትኛውም የሀገሪቱ ጫፍ በ15 ደቂቃ ልዩነት ውስጥ መረጃዎችን ወደ ማዕከል ማስገባት የሚያስችል ስርዓት ተፈጥሯል ›› – አቶ ፈጠነ ተሾመ፣ የብሔራዊ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት እንደ ተቋም በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ፤ የተለያዩ አደረጃጀቶችና ሥያሜዎችም የነበሩት ነው፤ በ1973 ዓ.ም ራሱን ችሎ በአዋጅ ከመቋቋሙ በፊት፣ በሲቪል አቬዬሽን ስር ነበር:: በአሁኑ ሰዓትም የኢትዮጵያን የአየር ጸባይ ሁኔታና አዝማሚዎችን... Read more »

 ‹‹አዲስ አበባ 10 ማስተር ፕላን አስተናግዳለች፤ የዘጠኙ የቀለም ኮድ አልተተገበረም››  – ኢንጂነር መስፍን ነገዎ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን የባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ውጤታማ ለማድረግ ቁልፍ ዓላማ ይዞ የተቋቋመ መንግሥታዊ ተቋም ነው። የኮንስትራክሽን ዘርፉ በዋጋ፤ በጥራት፤ በጊዜ እና በአካባቢ ደህንነት ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል ትልቅ ተልዕኮ ወስዶ እየሰራ ነው። በዛሬው የተጠየቅ... Read more »

“140 የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን ተከታትለናል፣ ፕሮጀክቶቹ ከጊዜና ከዋጋ ጋር በተያያዘ በጣም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ናቸው” ኢንጂነር መስፍን ነገዎ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የኮንስት ራክሽን ኢንዱስትሪውን ውጤታማ ለማድረግ ቁልፍ ዓላማ ይዞ የተቋቋመ መንግሥታዊ ተቋም ነው። የኮንስትራክሽን ዘርፉ በዋጋ፤ በጥራት፤ በጊዜ እና በአካባቢ ደህንነት ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል ትልቅ ተልዕኮ ወስዶ እየሰራ ያለ ነው።... Read more »

“የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከ300 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተከፈለ ዕዳ አለበት” – አቶ ሽፈራው ተሊላ ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘመናዊ የመሠረተ ልማት በመሆኑ በአሁኑ ጊዜ በመኖሪያ እና በንግድ ቤታችን ውስጥ ለተለያዩ ተግባራት ጥቅም ላይ ይውላል። የኃይል ፍላጎት በየጊዜው እየጨመረ ባለበት በዚህ ጊዜም፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት አገልግሎቱን አስተማማኝ እና ዘላቂ ማድረግ... Read more »

 ‹‹በስርቆቱ ሠራተኞቻችን ብቻቸውን ሳይሆን ከተቋማችን ውጭ የሚገኙ ደላሎችም ተሳታፊ ናቸው›› – አቶ ሽፈራው ተሊላ

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘመናዊ የመሠረተ ልማት በመሆኑ በአሁኑ ጊዜ በመኖሪያ እና በንግድ ቤታችን ውስጥ ለተለያዩ ተግባራት ጥቅም ላይ ይውላል። የኃይል ፍላጎት በየጊዜው እየጨመረ ባለበት በዚህ ዘመን የኤሌክትሪክ አቅርቦት አገልግሎቱን አስተማማኝ እና ዘላቂ ማድረግ... Read more »

«ለርዳታ እጁን ዘርግቶ ርዳታ የሚወስድ አካል፣ ሞራል ኖሮት ከሌላው ጋር እኩል መቆምና መገዳደር አይችልም»  አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር

አመሠራረቱ፣ በሰብዓዊነት መርህ ተቃኝቶ፤ ለሰው ልጆች ችግር መፍትሔን፣ በመከራዎቻቸውም ወቅት ደርሶ መደገፍና እንባ ማበስን ማዕከል አድርጎ ነው፡፡ ምንም እንኳን በሚጠበቀው ልክ ሰርቷል ባይባልም፣ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት አንድም ዜጎች ለችግር እንዳይዳረጉ ቀድሞ በማስገንዘብ፤... Read more »

«በፍራንኮ ቫሉታ ለኢንቨስትመንት ተብሎ የሚገባው ገንዘብ ለሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ትልቅ ተጽእኖ አለው ብለን አናምንም»– ወይዘሮ ሃና አርአያሥላሴ፣ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር

የዓለም ሀገራት የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በውድድርና በእሽቅድድም ውስጥ ናቸው፡፡ በተለይም በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን ለማሳደግ እና ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ዓይነት ብዙ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ ይስተዋላል፡፡ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ... Read more »

‹‹በቡና ግብይት በላኪውና በአቅራቢው መካከል የሚፈጠሩ ችግሮች እንዲፈቱ እንሰራለን›› -ዶክተር አዱኛ ደበላ የቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ቡና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ እየተጫወተ ያለው ሚና በእጅጉ ከፍተኛ ነው፡፡ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ከሚታወቁ የሀገር ውስጥ ምርቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል፡፡ 50 በመቶ የሚሆነውንም የሀገር ኢኮኖሚ የሚሸፍን ምርት ነው፡፡ ታዲያ ይህ የውጭ ምንዛሬ... Read more »

“የአዲስ አበባን ሸክም ሊካፈሉ የሚችሉ፤ ከአዲስ አበባ የተጠጋ አገልግሎት እና ኢኮኖሚ ያላቸው ከተሞች መፈጠር አለባቸው” – ወይዘሮ ሄለን ደበበ – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ

ከተማና ከተሜነት በአለም አቀፍ ደረጃ እያደገ ያለና የሚኖር ጉዳይ ነው። የበርካታ ከተሞች አመሰራረትም ከንጉሳውያ የንግስና መቀመጫ ቦታነት የመጡ መሆናቸውም ይነገራል። ከተሞች የመንግስታት መቀመጫ ሲሆኑ በስራቸው በርካታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እንዲከፈቱና በዛም ዜጎች... Read more »