ዓድዋን ልንዘክረው ሳይሆን፤ ልንኖረው ይገባል!

ዓድዋ ዛሬ ነው ! ዓድዋን በድምቀት፣ በተለየ ወኔና ስሜት የሚያከብር ትውልድ አለ።ይህ መሆኑ ድርብ ደስታን የሚፈጥር ነው። ዓድዋ የአንድነታችን ዋልታና ማገር፣ የሰውነታችን ውሀ ልክ ነው። የነጻነትና የአንድነት ዋጋ ለሚገባው ይህ እውነታ ትርጉሙ... Read more »

ከምግብ በላይ የሆነው ስንዴ

ስንዴ ከሩዝ ቀጥሎ በዓለማችን በስፋት የሚመረት የሰብል ዓይነት ነው። በዓለማችን በድሃም ሆነ በሀብታም አገራት እጅግ ተፈላጊ የሆነ ሰብል ነው። ከምግብነት ባሻገርም ለአገራት ሰፊ የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት በኩልም ሚናው ላቅ ያለ ነው። ለዚህም... Read more »

ወጣቱ የአባቶቹን አሻራ ማስቀጠል ይጠበቅበታል

 ወቅቱ አውሮፓውያን አፍሪካን በቀኝ ግዛት ስር ለማድረግ ዓይናቸውን ወደ አህጉሪቱ ያማተሩበት የታሪክ ምዕራፍ ነበር። በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት በአውሮፓውያን እጅ ሲወድቁ፣ ኢትዮጵያን ለመውረር ቀይ ባሕርን ያቋረጠችው ጣሊያን ግን ዕቅዷ ሳይሳካላት ቀርቷል። በ1888... Read more »

በመሸነፍ፣ ማሸነፍን፤ በመተው፣ ማትረፍን፤ በይቅርታ፣ መራመድን፤ …

 አገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት ጦርነትን እንደ ትልቅ የሰላም ምንጭ ስትጠቀመው ቆይታለች። ያለፉትንም ሆነ የቅርብ ጊዜ የጦርነት ትዝታዎቻችንን መለስ ብለን ብንቃኝ አገር ከማውደም ባለፈ ያተረፉልን አንዳች ነገር እንደሌለ እንደርስበታለን። እያንዳንዱ አገራዊ ጉዳያችን ለጦርነት በር... Read more »

የአፍሪካ “ከራስ ጋር እርቅ”

ቀዳሚ የምሥጋና ቃል፤ ከየካቲት 11 እስከ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ለሁለት ቀናት ያህል በጋራ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ሲመክር የሰነበተው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ በሰላም ተጠናቆ የደርሶ መልስ አሸኛኘቱም በስኬት መከናወኑ በይፋ ተገልጾልናል። የመሪዎቹ... Read more »

የኑሯችን መልክ!i

የማጣቀሻ ወግ፤ ክብርት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ በቅርቡ ለአምስት አንጋፋ የኪነ ጥበባት ባለሙያዎች (ለጌታቸው ካሣ፣ ለይልማ ገብረ አብ፣ ለአሸናፊ ከበደ፣ ለሻምበል በላይነህ እና ለመስፍን ጌታቸው እናት) የመኖሪያ ቤት ስጦታ ማበርከታቸውን... Read more »

የአፍሪካ ህብረት ከትናንት እስከ ዛሬ…

በአውሮፓውያኑ በ1963፣ 32 ነፃ መንግሥታት የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ያቋቋሙ ሲሆን፤ የድርጅት ራዕይ የነበረው አህጉሪቱ እየገጠሟት የነበሩትን ተግዳሮቶች እንዲሁም የቅኝ ግዛት እና የዘር መድልዎ ማስወገድ ነበር። በአውሮፓውያኑ በ1990ዎቹ መገባደጃ ላይ የአህጉሪቱ መሪዎች እየተለወጠ... Read more »

ከፍ ያለ ቁርጠኝነት የሚጠይቁት የአፍሪካውያን ነገዎች

የአፍሪካ ህብረት አፍሪካ አንድነት ድርጅት ተብሎ ቀድሞ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የአህጉሪቱ ህዝቦችን ተጠቃሚ ያደረጉ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል፤ እየሰራም ነው። ይህም ሆኖ ግን አህጉሪቱ ካሉባት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንጻር ገና ብዙ መስራት እንዳለበት... Read more »

ከተስፋ አስቆራጭ ትርክቶች ማግስት

እኛ ኢትዮጵያውያን ወዲህ በቂ ውሃ፣ ወዲያ ደግሞ ሰፊ መሬት አለን። ይህን ሁሉ ወሳኝ ሀብት ይዘን ክፉኛ የተጣባን ድህነት እጣ ፈንታችን እስኪመስለን ድረስ ድህነቱን ይዘነው መዝለቃችን የሚያስገርም፣ የሚያሳፍርም ነው። ከዚህም አልፎ ከተለያዩ ለጋሽ... Read more »

በአጉል እምነት ኢትዮጵያዊነት ከብሔር እንዳያንስ ለስሜታችን ልጓም እናብጅለት!

ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል። እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም። ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው። ሰው ከሌለበት... Read more »