ቴክኖሎጂ እየተስፋፋ በመጣበት በዚህ ወቅት በርካታ ችግሮች መፍትሔ እያገኙ እንደሆነ ይታመናል። በተለይም ወጣት ተመራማሪዎች በየጊዜው የሚፈጥሩት አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች አበጃችሁ እንኳንም ተወለዳችሁ ያስብላል። አሁን ባለንበት በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ያሉ አብዛኞቹ ወጣቶች ሥራ ከመፈለግ... Read more »
በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ ከሰሞኑ በክልሉ ከሚገኙ ዞኖች መካከል አራት በሚደርሱ ዞኖች በማቅናት የመስክ ምልከታ አካሂዷል። የመስክ ምልከታው በዋናነት ያካተተው በኩታ ገጠም የተዘራው የቦለቄ እና የስንዴ ማሳ እንዲሁም... Read more »
በዓለማችን ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቱሪስቶች የመካነ አንስሳና አኳሪየም (zoo tourism) በመጎብኘት ቀዳሚ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ጎብኚዎች መዳረሻ ከሚያደርጓቸው ታሪካዊ፤ ባሕላዊ መስሕቦች፣ የአርኪዮሎጂና የፓሊዮንትሮፖሎጂካል ስፍራዎች በላይ የተሻለ ቁጥር የሚያስመዘግቡትም በከተሞች መካከል የሚገኙት... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ አደሬ ሰፈር ተወልደው ያደጉት አቶ ሙሀመድ የሱፍ ፊደል መቁጠር የጀመሩት በአረብኛ ቋንቋ ነው። አረብኛ ቋንቋን ከተማሩ በኋላ የዘመናዊ ትምህርታቸውን በልዑል መኮንን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ... Read more »
የመንገድ መሰረተ ልማት ለኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና፣ ፖለቲካዊ ለውጥ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው። የኢትዮጵያ መንግስትም ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ብዙ ቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በመመደብ የመንገድ መሰረተ ልማት መስፋፋትና ደረጀ ማሳደግ ስራዎችን በትኩረት ሲሰራ ቆይቷል። ይህን... Read more »
ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብቷ የበለጸገች ሀገር ብትሆንም ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን ሀብቷን ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ የተሰሩ ሥራዎች እምብዛም አልነበሩም። ይሁንና አሁን ለኢኮኖሚ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ተብለው ከተለዩት አምስት ዘርፎች አንዱ ሆኗል። በመሆኑም በዘርፉ... Read more »
ሀገራት የኢንቨስትመንት ዘርፋቸውን በማሳደግ ጥቅል አገራዊ እድገታቸውን ዘላቂ ለማድረግ ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎችን (Special Economic Zones) ማቋቋም ነው። ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎች የሚፈጥሩትን የስራ እድል፤ ለአገር በቀል የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪው መስፋፋት... Read more »
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የአገሪቱን የንግድ ስርዓት ጤናማ በሆነ መንገድ ለመምራት የተለያዩ ተልዕኮዎችን አንግቦ የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የአገር ውስጥ ንግድን ማዘመን፣ የንግድ ስርዓቱን ቀልጣፋና ፍትሐዊ ማድረግ፣ የንግድ ፈቃድ የቁጥጥር... Read more »
ኢትዮጵያ ለእንስሳት ርባታ ምቹ ሥነ-ምህዳርና የአየር ጠባይ እንዳሏት ይታመናል። ሀገሪቱ በከብት ሀብቷ በአፍሪካ በአንደኛነት ከዓለም ደግሞ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ተሰልፋ የምትታይበት ሁኔታም ይህንኑ ያመለክታል። ይህንን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የሕዝቧን የምግብ ዋስትና በማረጋገጥና ለሀገር... Read more »
የታዳሽ ኃይል መሠረተ ልማት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዓለም የመሠረተ ልማት የትኩረት አቅጣጫ ሆኗል። የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች እንዲሁም በፀሐይ ኃይል፣ በንፋስ ኃይል፣ በጂኦተርማል፣ የባዮ ኢነርጂ ማመንጫዎች ከታዳሽ የኃይል ምንጮች መካከል ይገኛሉ። ሀገራችን... Read more »